ኢትዮጵያን ለዘላለም ነጻ፣ ጠንካራ፣ ታላቅ አገር አድርገው የሚያሽግሯት እንከን የለሹ ክቡር ሕዝቧ ብቻ ናቸው !!!
ጃዋር በሉት ሌላ የዘመኑ ደንቆሮች ትንሽ ከታሪክ ይማሩ !!! ትግል እና መስዋዕትነት ብርቃች አይደለም !!!
Re: ኢትዮጵያን ለዘላለም ነጻ፣ ጠንካራ፣ ታላቅ አገር አድርገው የሚያሽግሯት እንከን የለሹ ክቡር ሕዝቧ ብቻ ናቸው !!!
ባህልን የፖለቲካ መሳሪያ አድርገው ሊስፋፉ የሚፈልጉ ካሉ ኢትዮጵያዊያን መልስ ይሰጣሉ !!!
Re: ኢትዮጵያን ለዘላለም ነጻ፣ ጠንካራ፣ ታላቅ አገር አድርገው የሚያሽግሯት እንከን የለሹ ክቡር ሕዝቧ ብቻ ናቸው !!!
አንድ የሆነ ሕዝብ ታላቅ አገር ያቆማል !!! የሆኑ ጠላቶችን መደምሰስ ቀርቶ !!!