BREAKING NEWS ተከላካይ የሌላቸው ተጠቂ ደካማ ኢትዮጵያውያኖች በቪዲዮ
በአሁኑ ሰዐት በመናፍቃን በኩል እየሱስ ነኝ እያለ በየጸበሉ ሰይጣን ነኝ በሚለው ቲያትረኛ መንፈስ ብዙ ሀበሾች ይጠቃሉ:: ይህ አምልኮን (religion)ማስክ ያደረገ ጥቃት እንደስለጠነው አለም የሚቆመው ይህ ሌብነት በህዝብ ፊት ሲጋለጥ ነው::
Re: BREAKING NEWS ተከላካይ የሌላቸው ተጠቂ ደካማ ኢትዮጵያውያኖች በቪዲዮ
የጴንጤ እየሱስ ነኝ ባይ መንፈስ ኢትዮጵያዊቷን ወጣት ካላገባሁ ብሎ ሲተናነቅ