Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: The Atrocities Against Ethiopian Amara People By Qerro ONEG ISIS Jawar Mohammed By Famous Teacher.

Post by Ethoash » 13 Nov 2019, 15:43

Tog Wajale wrote:
13 Nov 2019, 14:22
ይህ ገገማ ማነው በስርግ ልብስ መጥቶ ስለአስገድጎ መድፈር እና ስቆቃ የሚያወራን



ልብ ብላቹሁ ተመልከቱ የዚህን ቪድዬ አርስት ። የአማራ ቤተክርስቲያን ተቃጠለ ይላል። ቤቴ ክርስታኑ ኦሮሞ ውስጥ ካለ እንዴት ነው የአማራ ቤተክርስቲያን የሚሆነው የኦሮሞ ኦሮቶዶክስ አለ ይዚህ ቤተክርስቲያን የሚፀልይ አዋጥቶም ቤቴክርስቲያኒትንም የገነባ እንዴት ተደርጎ ነው የአማራ ቤተክርስቲያን የሚሆነው ዝም ብለው ቤተክርሲቲያን ቢሉ ማንን ጎዳ በዚህ ላይ በአፈ ኦሮምኛ ቢቀደሱ ኖሮ ይህ ሁሉ ጣጣ ባልመጣ ነበር።

ግን ኦሮሞ ላይ ተቀምጦ አማራን አገር መናፈቅ ። ባንዳነት ነው አቀኝነቷ ቤተክርስቲያኑ ለኦሮሞ ህዝብ መሆን ነበረበት ፤ ዘርኝነት ከማስፋፋት የእማራ ቤተክስርሲቲያን ብሎ ነገር የለም ዘረኞች ይወደሙ ኢትዬዽያ ትቅደም

Post Reply