Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL
Re: እነአብይ ካልቻሉ አዴፓ የጃዋርን ማንቁርት ይዞ ለህግ ሊያቀርብ ይገባል - ኤርሚያስ ለገሰ
Attention Mereja TV: can you please stop the cloning of my nick? My nick is abdelaziz and not Abdelaziz, it now hijacked and changed into the latter.
Stop this sort of scandals played on your website!
Stop this sort of scandals played on your website!
Re: እነአብይ ካልቻሉ አዴፓ የጃዋርን ማንቁርት ይዞ ለህግ ሊያቀርብ ይገባል - ኤርሚያስ ለገሰ
ኤርሚያስ ለቅዝን አፉን የሚያዘጋ ጠፋ ውይ ። ጁሀር ይታሰር ይለናል። እሺ ጅሁርን አስረነው ለሚቀስቀሰው ረብሻና የሕይወት መጥፋት አቶ ቦርጫሙ ኤርሚያስ ነቀዝ ዋስትና ይገባልናል ። ውይስ ገደል ጉቡ ነው የሚለን።
በነገራቸን ላይ ዶክተር አብይ ሰው ማጀራት ይዘው እስር ቤት መክተት አይችሉም። እስር ቤት መክተት የሚችለው ፍርድ ቤት ነው። እሱንም ከተፈረደበት ብቻ ነው።
ሌላው ይቅር አንድ ልብ ያለው ጋዜጠኛ ይጥፋ የዚህ ኤርሚያስ ነቀርሳ ቱሉቱላ የሚዘጋ ጀግና ጋዜጠኛ። መረጃ መፀዳጃ ሆነው ከቀሩ ስንብተዋልና