እነዚህ ከታች ያሉ ሶስት ወጣቶች።
1/ መድሃኔ ዘርአይ
2/ኤልያስ የተባሉ የውቅሮ ተወላጆች ትምህርታቸው ጨርሰው ያለ ስራ ሲንከራተቱ ከቆዩ በኋላ በራሳቸው ጥረት ባለፈው አመት የግል ስራ ቢሞካክሩትም በሚሰሩት ስራ ኑራቸውን መግፋት ባለመቻላቸው የተነሳ በዚህ ሳምንት " እኛ በዚች ምድር መኖር ስላልቻልንና ንሮ ከአቅማችን በላይ ስለሆነብን ነው ሂወታችን ልናጠፋ የቻልነው" የሚል ፅሁፍ በመተው በገመድ ታንቀው ሂወታቸው አጥፍተዋል።
3ኛ ወጣት ክንፈ ገብሩ ደግሞ 13/2/2012 ዓ/ም ማታ ከሁለት ሴትና ከሁለት ወንድ ጓደኞቹ ወክ በማድረግ ላይ እያለ ሃድጉ በተባለ አንድ የህወሃት መግደል የሰለጠነ/የተማረ ታጣቂ ሚሊሻ አነጣጥሮና ለይቶ በመተኮስ ወጣት ክንፈ ገብሩ ሂወቱ እንዲጠፋ አድርገዋል። የውቅሮ ህዝብ ሃዘኑ ከልክ በላይ ሁኖበታል። እጅግ እጅግ ያሳዝናል"



