ሐይሌ ከስልጣ ነመቆየት መንግስቱን ነዋይን ሰቀለው
መንጌ ከስልጣን ለመቆየት መግደልን እንደቁርስ መብላት አረገው
መለስ አስረህ ልቀቅን ተጠቀመ
አሁን ደግሞ አብያችን ጅሀርን ከገደልክ ስላም ይወርዳል ይሉታል
እስቲ ጌታ ያሳያቹሁ።
የሳዳም ሞት ለኢራቅ ስላም አላመጣም
የገድፊ ሞት ለሊቢያ ስላም አላመጣም
ታድያ እንዴት አርጎ ነው የአንድ ጅሀር መሞት ስላም የሚያመጣው ። እልቂት ያመጣል ቢሉ አይሻለንም።
ዋ ብያለሁ ጅሀርን የነካህ ቀን እምዬ ኢትዬዽያ አለቀላት
ጁሀርን መግደል ስላም ያመጣል
Last edited by Ethoash on 28 Oct 2019, 13:35, edited 1 time in total.
-
Ethio toxins
- Member
- Posts: 2
- Joined: 28 Oct 2019, 11:23
Re: ጁሀርን መግደል ስላም ያመጣል
Agame guday
Boshit tinb dedebit
Boshit tinb dedebit