Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL
Re: አጥፊዎች ለፍርድ ይቀርባሉ - ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ
አጥፊዎች እኳ አንተው ነህ። አንተው ነህ እሳቱን ጭረህ ራስያ የሄደከው።
አዎ ለማጅ ጠ፨ሚ ነህ ታድያ ለሌላ ግዜ ለአፍህ ለከት አበጅለት። ይሄው ነው የምልህ።
ለአሁን ግን በአፊህ ለጠፉት ወጣቶች ምንደነው መልስ ህ ። ሌሎችን ማስር ውይስ ጥላቅ ተዋህዶ አረገህ እስክንድርንም ጅሀርንም ሁለቱን በማነጋገር አንተም ተው አንተም ተው ውይም መስመር አስምሮ አተም ከዚህ በላይ አት ሻገር በሎ መፈርድ ነው።