እኔም ከአንተ ጋራ ነኝ ። አብይ ብቻውን መስራት አይችልም። ከሱ ስር ብዙ የሱን ራህይ የሚተረጉሙ ማፈራት አለበት። ለዚህ ደግሞ የተዘጋጀ አይመስልም።
ለምሳሌ ግቦ ሙስና እንዴት እንደሚስራ አያወቅም ። አለማወቁ አይደለም የሚገርመው ። አለመጠየቁ ነው።
ከሌብነት ልመና ይሻላል ብሎ እርፍ አለ።ታዲያ የሚለው እኮ የግብርና ሚኒስተር። የጤና ሚኒስተር ከሚስርቁ ቢለምኑ ይሻላል ነው እኮ የሚላቸው።
በሌላ ቀን ደግሞ እንዴት ነው በአምስት ሺህ ደሞዝ እንዴት አንድ ስው አስር ፎቅ ይኖረዋል ብሎ ዘለፍ ጅምሮዋል። ታድያ እኔ አያ ስባት አመት በሚኒስትርነት ተቀምጪ አንድ የረባ ቤት ሳይኖረን የረባ ንብረት ሳይኖረኝ በድህነት እንድኖር ነው የሚፈልገው። እንደዚያ ከሆነ።
እሱ ኬት አምጥቶ ነው በየቀኑ አዳዲስ ልብስ የሚለብስው። በምን ገንዘብ ነው መፅሐፉን ይስመረቀውም ያሳታመውም ። በእርዳታም ገንዘብ ለግሉ መቀበል የለበትም እኮ ። ግን እሱ የወርቅ የአንገት አብል ከንጉሶች ዘንድ ተቀብሎ ይመጣልናል። ታዳይ እሱን እያዪ ለምን የሱ ሚኒስትሮች አይቀብጡ እንደሱ አገር መዞር ያምራቸዋል እኮ።
ታዳያ ሚኒስትሮቹ ጉቦ እንዳይበሉ ከፈለገ በሚሊዬን መክፈል አለበት። በኢትዬዽያ ውስጥ ለዘፋኝ አንድ ሚሊዬን ብር እየተከፈለ አገርን የሚያክል የሚመራ ስው ለምን ሚልዬን ተከፈለው ካልን እብዶች ነን። ለምሳሌ ምን ያህል ነው የኢዬዽያ አየር መንገድ አስተዳደር የሚከፈለው ።ለምን ብሎ ነው በአምስት ሺህ ብር የሚስራው ሌላ አለም ላይ በ ሚልዬን ዶላር እየከፈሉት ለምን ብሎ ነው አገር ውስጥ የሚስራው። እሱ እንኮን ቢስራ መቶ ሺህ ስራተኞች አላቸው ነገ ከዛሬ ስራ አግኝቼ ልውጣ ብሎ የሚያስብ ።።።።
እንደኔ ከሆን ሁሉም የሚንስትር ቤት መስራያ ቤታችን ለሚኒስትራችን ሚልዬን ብር መክፈል ይችላል። ይህ ደግሞ ሙስናን ይቀንሳል። ያለዚህ ምንም ሙስና አይቀንስም።
አዎ አንዳንድ ስዋች የፈለግነው ብር ብንከፍላችው ሙስና አይቀርም ይላሉ። እውነታቸውን ነው የፈለግነው ያህል ብንክፍላቸው አንዳንድ ስው ከሙስናቸው አይቆጠቡም የኛ አላማ ግን ከ ዘጠና ከመቶ ሙስናውን ወደ ሶስት በመቶ መቀየሩ ላይ ነው። ማስቀነሱ ላይ ነው እንጂ ሙሉ በሙሉ ማስወገድ አይደለም
Re: የመጨረሻ ምክሬ ለአብይ

ለምሳሌ አንዳንድ ቡዳዎች ለምን ኦሮሞዎች እጋዊ ያልሆነ ካርታ ይይዛሉ። ከልክላቸው እስራቸው ይሉሀል።
አማሮች ለሙጡን ባንዲራያ መጀመሪያ ያቁሙ።
ጁሀርን እስረው
ምን ችግር አለ ከእስክንድር ልጅምር ።
የተርኞች መንግስት ብለው ሲከሱህ
የሐይሌ መንግስት የማን ተረኝነት ነበር ባላቸው
አባይ ኦሮሞዎችን ብቻ ነው የሚሾመው
ትራፕ ሪፕፕሊካኖችን ብቻ ነው የሚሾመው
ኦባማ ደግሞ ዲሞክራትን ብቻ ነው የሚሾመው
ጌታቸውን አስፋ ለምን አታስረውም
የተኛ ውሻ ከስቅሼ ተናካሽ ነው ብዬ አልከስም
dr. Abiy when u finished ur job u need home to go to.. the golden never burn their home so they found hiding place my question if the oromo hate u this much where r u going to go when ur leadership finished