Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ኖብል ተሽላሚው ዶክተር አብይ ቢስማኝ

Post by Ethoash » 17 Oct 2019, 07:08

ተከለ ሁማን አባረህ እስክንድርን ተካ ። ይህ ማለት ደግሞ እኔ አያገባኝም ለምርጫ ተወዳደሩ ብለህ መንገዱን ልቀቅላቸው ። የፈለገ ይወዳደር እስክንደር ከተመረጠ እስዬው ነው ። ለምን የኦሮሞ ልጆች እነዚህን ምስጋና ቢሶች ያስተዳደራል።

እመነኝ በወራት ውስጥ የእስክንደር እንደራሴነት ይፈርሳል ። አፉን ሲከፍት ኦሮሞዎች ግጥም አርገው አዲስባባን ይዘጓታል ። አንት ዝም ብለህ ማየት ነው የመጨረሻውን ።። እነዚህ ክብር አይወድላቸውም።

ታድያ በሙሉ የሚኒስትሮች ህን ቦታ ለኦሮሞና ለትግሬዎች እና ለደቡቦች ለሱማሌዎች መስጠት አለብህ ። በፍፁም መወደቕህን ካልፈለግህ አማር መሾም የለብህም። በሙሉ በለሀብታም ኤርሚያስ ያለቀስው በአማራ ነው። ባንኩን ዘርፈው። ሆላንድ መኪና መገጣጠሚያ የከስረው በአማራዎች አሻጥር ነው።
ትግሬዎችንም ከስልጣን ያበረሮዋቸው አማሮች ባለስልጣን የውስጥ ስራ እየስሩ ነበር ታስታውሳላቹሁ የታክስ ጭማሪ አርገው ሕዝቡን እንዳስነሱት። ሁለቴ ተስርዞ በምናለብኝ ደግመውት ትግሬዎችን ከስልጣን አባረሮቸው ታዳይ ይህ ይደገማል አብይ ከስልጣን ካላፀዳቸው። ጉሙሩክ ሕዝብ የሚያለቅስው በአማሮች ነው። አሞሮች ባሉበት ቦታ ሁሉ ሕዝብ ያስለቅሳሉ በፍርድ ቤትም ቢሆን በማንኛውም ቦታ ታድያ አልነገረኝም እንዳትል ። አማሮችን በሙሉ ክስልጣን ማባረር ነው ። ሄደው እዛው አማራ አገር ይጨማለቁ። ዋ ብያለው ። ይህ ዘረኝነት አይደለም እያንዳንዱ የመንግስት ሐጥያት ቢመረመር ከኋላው አማራ ባለስልጣን ሆኖ ታገኘዋለህ። ግን ሕዝብ የሚለው የትግሬ መንግስት የኦሮሞ መንግስት አጠፋ ነው። ልክ እንደ እኔ ኢትይዽያዊ ነኝ እራዳነት የፈለጋቸውን አጥፍተው እኔ ኢትዬዽያዊ ነኝ ብለው አማራ ማጥፋቱን ይደብቃሉ። ተተዋወቀናል

Meleket
Member
Posts: 4778
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ኖብል ተሽላሚው ዶክተር አብይ ቢስማኝ

Post by Meleket » 17 Oct 2019, 10:22

ተሸላሚዉ እስኪሰሙዎት እንግዲህ አሸላሚዎቹ ትዝብታችንን እናጋራዎት እንጂ :mrgreen:
Ethoash wrote:
17 Oct 2019, 07:08
...ትግሬዎችንም ከስልጣን ያበረሮዋቸው አማሮች ባለስልጣን የውስጥ ስራ እየስሩ ነበር ...
እንትና ሲጥል እንጂ ሲታገል አይታይም ወይ አይታወቅም!” የሚባለው አባባል እውነት ነው ማለት ነውን? በ ሃያ ምናምን ዓመት ውስጥ እነ እንትና ከነ እንትና ጋር ሆነው ዘርጥጠዋችኋ’ላ! :mrgreen:

የሚገርመው የፈነገላችሁ መቐሌ ወስዶ ያንደባለላችሁ “አማራ” ብቻ ሳይሆን ብርቁና ድንቁ ኢትዮጵያዊዉ ቋንቋ “አማርኛም” መሆኑ የገባችሁ አለመሆኑ ነው! :lol:

ነገሩ ነው እንጂ ወያኔ የወደቀችው በትዕቢቷ፣ በሌብነቷ፣ በግፈኛነቷ በከፋፋይነቷ በወዘተኛነቷ የቀጠናው ህዝብ ሁሉ ጠንቅቆ አውቋትስ አንቅሮ ስለተፋት ነው። እርግጥ ነው እንደ ኦሮሞችና ብሶት እንደወለዳቸው ወዘተዎች ሁሉ አማሮችም “ኳሲቷን” በሚገባ በመጫወትና በመኮመክ በማታለልና በተዋጣለት ቅብብልና ቴክኒካዊ ብልጫ በርካታ ጎሎችን በማስመዝገብ የራሳቸውን የጎላ ሚና ተጫውተዋል። ኤርትራዉያን ጎረቤቶቻችሁ የተለያዩ ፖለቲካዊ ጨዋታዎቻችሁን በዳኝነትም በመስመር ዳኝነትም ስንመራ ቢያንስ ቢያንስ ይህን ታዝበናል ብንል ቀልድ ሊመስል ይችላል!
:mrgreen:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኖብል ተሽላሚው ዶክተር አብይ ቢስማኝ

Post by Ethoash » 18 Oct 2019, 12:13

Meleket wrote:
17 Oct 2019, 10:22
ተሸላሚዉ እስኪሰሙዎት እንግዲህ አሸላሚዎቹ ትዝብታችንን እናጋራዎት እንጂ :mrgreen:

Ethoash wrote:
17 Oct 2019, 07:08
...ትግሬዎችንም ከስልጣን ያበረሮዋቸው አማሮች ባለስልጣን የውስጥ ስራ እየስሩ ነበር ...

እንትና ሲጥል እንጂ ሲታገል አይታይም ወይ አይታወቅም!” የሚባለው አባባል እውነት ነው ማለት ነውን? በ ሃያ ምናምን ዓመት ውስጥ እነ እንትና ከነ እንትና ጋር ሆነው ዘርጥጠዋችኋ’ላ! :mrgreen:

dear Meleket, pls watch this video and check the ethnic back ground of all those backstabber u will find out they were all Amhara .. to me they did it for two reason one they want to get rich fast.. second reason is they want to sabotage TPLF RULE..

NOW IF u think this is one off.. how about this

this guy eastblished heart hospital and he have tools that is going to be used in the hospital the item we r talking about is just plastic tube... just plastic tube ... and they refused to make him take the tube without paying tax.. now imagine the good doctor talk to the Amhara tax man መላኩ ... he only allowed thim to take the goods because the boss told him so but as soon as he መላኩ figure it out to hit back to the good doctor መላኩ never hesitated... this is Africa for u one on one..

there are many video that i can post how the Amhara sabotaged the would be investors dream just because they want to get kick back..

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኖብል ተሽላሚው ዶክተር አብይ ቢስማኝ

Post by Ethoash » 22 Oct 2019, 07:09

sometime defeat is form of winning

ask Golden TPLF royal family they were defeated but they winning because they live their life to the fullest
ask መንጌ he was defeated but he is wining because he is living his life to the fullest

now ask those idiot Libya, Iraq , Syria leader they dont want to be defeated and look what happened to them..

even u can add Al Bashar Sudan leader had he said i accept defeat and run away he would have lived peacefully
this goes to the Egypt leader and many other African leaders accept defeat in order for u to win....

Meleket
Member
Posts: 4778
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ኖብል ተሽላሚው ዶክተር አብይ ቢስማኝ

Post by Meleket » 22 Oct 2019, 10:42

አቅምን ኣውቆ መኖር ጥሩ ነው ይላሉ ዕንቍዎቹ :lol: በተመሳሳይ መልኩም ሽንፈትን በጸጋ መቀበል ጭዋነት ነውም ይላሉ ፈርጦቹ:lol:

መንግስቱ ስንቱን ንጹሕ ኢትዮጵያዊና ኤርትራዊ ጦርነት ውስጥ ማግዶ፣ እጅና እግሩን ኣጣጥፎ ዝምባቡዌ ሲወሸቕ፣ በድኑ ዝምባቡዌ ውስጥ ቢንቀሳቀስም ኑሮው የኅሊና እረፍት ያለበት ነው ለማለት እጅጉኑ ያዳግታል:mrgreen:

ወያኖቹ ስንቱን ንጹሕ ኢትዮጵያዊና ኤርትራዊ ጦርነት ውስጥ ዱለው፣ በቆፍጣና ኤርትራዉያንና ኢትዮጵያዉያን ጣምራ ትግል በግፍ ሲንፈላሰሱበት ከነበረው መንበረ ሥልጣናቸው ተፈንግለው የንጹሐን ድምጽ አስበርግጓቸው መቀሌ ተወሽቀዋል። ከመንግስቱ የሚለያቸው ነገር ቢኖር፣ መንግስቱ እጅና እግሩን ሸክፎና አጣጥፎ በሰላም ለመኖር መጣሩ ሲሆን፤ እነዚህ የትግራይ 'ዊስኪያሞች' :mrgreen: ግና “ከም ትማል ይመስለኽን ውሕጅ ይወስደክን” የሚባለውን ምሳሌ እንደነ ሳዳምና ጋዳፊ ሳያጤኑ፣ አሁን በስተእርጅናቸው አንድ እግራቸው መቃብር ውስጥ ገብቶ እያለአልሞት ባይ ተጋዳይ” ሆነው ጦርነት መቆስቆስና ምስኪን ትግሮችን እንደደመራ ችቦ ወይ ሹግ ወይም እንደማገዶ እንጨት ሊማግዷቸው መጣራቸው ነው። አላልፍ ያለች እጣት ደግሞ - - - ምን እንደምትሆን ማንም ያውቀዋል፡ ጉዳዩ ‘ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው ነው!ከነ መለስ፣ በሽር፣ ሳዳምና ጋዳፊ ወዘተ ቢማሩ መልካም ነው እንላለን።ውጥን ናይ ክሬምሊን ጌርካዮ ኪነሚን” ያለው ያገሬ አርበኛ ድምጻዊው ወዲ ትኹል “ናባና ዝበልዎ ናብኣቶም ተጠውዩ” አይደል ያለው! እዉነትም! :mrgreen:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኖብል ተሽላሚው ዶክተር አብይ ቢስማኝ

Post by Ethoash » 22 Oct 2019, 15:24

Dr. Meleket

ለምን ነገር ታጣምማለህ።

መንጌ እጣ ፋንታ ማወዳደር ያለብህ ኢትዬዽያ ውስጥ አንድ ሰው እስክሚቀረ እንዋጋለን ብሎ እጅ
ከፍንጅ ቢያዝ የሚደርስበትን ጉድ ማየት ነው። ልጆቹንም ዶክተሬት ሲይዙ ማየት አይችልም ነበር። ታድያ መሽነፉን አውቆ በመፈርጠጡ አሽንፎዎል። አለበለዚያ የአበሽርና የሙባረክን ፃዋ ይቀምስ ነበር።

አሁንም ወርቃማዎቹ ሞክረው ሞክረው እንቢ ሲላቸው ጠቅልለው አገራቸው ገብተው በስላም ይሆራሉ። በእርግጠኝነት የምነግርህ ነገር ቢኖር ትግሬዎች ብቻ ናቸው ስላም ያላቸው ማንም የማይሞትበት ሐገር ደግሞ አምስት ዓመት ስጣቸው ምን ተዓምር እንደሚስሩ አብረን የምናየው ነው።

መለስ ጦርነት መጀመሩ ከኤርትራ ጋራ እና ሌላም ተረት ተረት የፃፍከው ። ተሽንፌያለው ብዬ በመውጣት ከአንተ ጋራ አልዳረቅም። ግን እየመጣህ የምለውን ጥቅስ አታበላሽብኝ የማይገኛኝ ነገር በመለጠፍ ። ስለኤርትራ መስማት አልፈልግም። ብትከፍለኝም ።

Winning the Battle, Losing the War

let the sleeping dog lies

defeat is form of winning mike Tyson

snatch victory from the jaws of defeat

የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች

አሳ ጎርጎሪ ዘንዶ አውጣ

ጎመን በጤና

pls let the quote stand dont mess it up by your idiotic comment about failed nation ..

Meleket
Member
Posts: 4778
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ኖብል ተሽላሚው ዶክተር አብይ ቢስማኝ

Post by Meleket » 23 Oct 2019, 03:13

ወዳጄ ምነው ሞቅ ሞቅ አለህ’ሳ! ተውስኪዉ እያበዛህ እንዳይሆን እንጂ! :lol:
Ethoash wrote:
22 Oct 2019, 15:24
አሁንም ወርቃማዎቹ ሞክረው ሞክረው እንቢ ሲላቸው ጠቅልለው አገራቸው ገብተው በስላም ይሆራሉ።
እኒህ ሰዎች አገራችው ውስጥ አልነበሩም ማለትህ ነዉን? ኢትዮጵያ አገራቸው አይደለችምን? ድንቄም! ‘ብረዚደንታቸውን’ አውቀነዋል፣ በተመድ አምባሳደራቸው ማን ይባላል?የኢጋዱ ወኪላቸውስ ማን ይባላል? :mrgreen:
Ethoash wrote:
22 Oct 2019, 15:24
በእርግጠኝነት የምነግርህ ነገር ቢኖር ትግሬዎች ብቻ ናቸው ስላም ያላቸው ማንም የማይሞትበት ሐገር ....
ታድያ እኛ እኮ ያልነው አርፈው አልተቀመጡም፣ ጎረቤትን ሰላም እየነሱ ነው። ለህግ የበላይነት አልተገዙም፣ ተሰው ሃገር ተዱለው ለህግ የበላይነት ተገዝተው በሰላም አልወጡም። ይህ ደግሞ ወንጀል ነው፣ ነው ያለነው። እህቶቻቸው ላይ የፆታ ጥቃት በዘመቻ መልክ መያያዛቸው፣ ይህንና መሰል እጅግ አስነዋሪና አጸያፊ ተግባር እየፈጸሙ ‘በሰላም እየኖሩ ነው” ማለት ምን ሊባል ይችላል? ለህግ የበላይነት ሳትገዛ በሰላም መኖር አይቻልም። ከዚህም አልፈው ደም የተሞሉ እጆቻቸውን በጉድፍ የተሞሉ ጥፍሮቻቸውንና የንጹሐንን ደም የላሱበትን ምላሳቸው እየቀሰሩ ወደ አጎራባቾቻቸው እየላኩ ሰላም ለመንሳት ሳያሰልሱ እየሰሩ ነው፣ ስለሆነም ሁሉም አጎራባቾቻቸው ይህን ጠንቅቀው ተገንዝበዋል ነው ያልነው። :lol:
Ethoash wrote:
22 Oct 2019, 15:24
መለስ ጦርነት መጀመሩ ከኤርትራ ጋራ እና ሌላም ተረት ተረት የፃፍከው ።
አሁን እስቲ አንባቢ ይፍረደው እኔ “እገሌ” ጦርነቱን ጀመረ ብየ ስለ ጦርነቱ መጀመርና አጀማመር ጽፊያለው? የታለ የጻፍኩት! :mrgreen:

ወዳጄ! ባጭሩ እንዳስቀመጥከው የወያኔዎቹ ጉዳይ እንደሚከተለው ነው።
Ethoash wrote:
22 Oct 2019, 15:24

የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች
“እንትናን ስትመኝ አዲሳባን(ኢትዮጵያን) አጣች” ማለት ነው “እንትና” ያልኩት ስለእንትና መስማት ስለማትፈልግ ብዬ ነው። :mrgreen:
Ethoash wrote:
22 Oct 2019, 15:24

የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች

pls let the quote stand dont mess it up .. ..
እሽ ወዳጄ!!! :mrgreen:

Selam/
Senior Member
Posts: 16948
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኖብል ተሽላሚው ዶክተር አብይ ቢስማኝ

Post by Selam/ » 23 Oct 2019, 07:11

Woyane serpent - Stop hiding yourself behind ኦሮሞዎች or ትግሬዎች. You should clearly identify yourself as a cursed TPLF thug. KIFU!

Ethoash wrote:
17 Oct 2019, 07:08
ተከለ ሁማን አባረህ እስክንድርን ተካ ። ይህ ማለት ደግሞ እኔ አያገባኝም ለምርጫ ተወዳደሩ ብለህ መንገዱን ልቀቅላቸው ። የፈለገ ይወዳደር እስክንደር ከተመረጠ እስዬው ነው ። ለምን የኦሮሞ ልጆች እነዚህን ምስጋና ቢሶች ያስተዳደራል።

እመነኝ በወራት ውስጥ የእስክንደር እንደራሴነት ይፈርሳል ። አፉን ሲከፍት ኦሮሞዎች ግጥም አርገው አዲስባባን ይዘጓታል ። አንት ዝም ብለህ ማየት ነው የመጨረሻውን ።። እነዚህ ክብር አይወድላቸውም።

ታድያ በሙሉ የሚኒስትሮች ህን ቦታ ለኦሮሞና ለትግሬዎች እና ለደቡቦች ለሱማሌዎች መስጠት አለብህ ። በፍፁም መወደቕህን ካልፈለግህ አማር መሾም የለብህም። በሙሉ በለሀብታም ኤርሚያስ ያለቀስው በአማራ ነው። ባንኩን ዘርፈው። ሆላንድ መኪና መገጣጠሚያ የከስረው በአማራዎች አሻጥር ነው።
ትግሬዎችንም ከስልጣን ያበረሮዋቸው አማሮች ባለስልጣን የውስጥ ስራ እየስሩ ነበር ታስታውሳላቹሁ የታክስ ጭማሪ አርገው ሕዝቡን እንዳስነሱት። ሁለቴ ተስርዞ በምናለብኝ ደግመውት ትግሬዎችን ከስልጣን አባረሮቸው ታዳይ ይህ ይደገማል አብይ ከስልጣን ካላፀዳቸው። ጉሙሩክ ሕዝብ የሚያለቅስው በአማሮች ነው። አሞሮች ባሉበት ቦታ ሁሉ ሕዝብ ያስለቅሳሉ በፍርድ ቤትም ቢሆን በማንኛውም ቦታ ታድያ አልነገረኝም እንዳትል ። አማሮችን በሙሉ ክስልጣን ማባረር ነው ። ሄደው እዛው አማራ አገር ይጨማለቁ። ዋ ብያለው ። ይህ ዘረኝነት አይደለም እያንዳንዱ የመንግስት ሐጥያት ቢመረመር ከኋላው አማራ ባለስልጣን ሆኖ ታገኘዋለህ። ግን ሕዝብ የሚለው የትግሬ መንግስት የኦሮሞ መንግስት አጠፋ ነው። ልክ እንደ እኔ ኢትይዽያዊ ነኝ እራዳነት የፈለጋቸውን አጥፍተው እኔ ኢትዬዽያዊ ነኝ ብለው አማራ ማጥፋቱን ይደብቃሉ። ተተዋወቀናል

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኖብል ተሽላሚው ዶክተር አብይ ቢስማኝ

Post by Ethoash » 23 Oct 2019, 11:28

Selam/ wrote:
23 Oct 2019, 07:11
Woyane serpent - Stop hiding yourself behind ኦሮሞዎች or ትግሬዎች. You should clearly identify yourself as a cursed TPLF thug. KIFU!
totally ignored.. because i know u read every word and i know u understood every meaning of the word it is very painful to u ... so i ignore u.. my aim hit the target u r dead man to me... u r waste to me...bye

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኖብል ተሽላሚው ዶክተር አብይ ቢስማኝ

Post by Ethoash » 23 Oct 2019, 11:45

Meleket wrote:
23 Oct 2019, 03:13
ወዳጄ ምነው ሞቅ ሞቅ አለህ’ሳ! ተውስኪዉ እያበዛህ እንዳይሆን እንጂ! :lol:
Ethoash wrote:
22 Oct 2019, 15:24
አሁንም ወርቃማዎቹ ሞክረው ሞክረው እንቢ ሲላቸው ጠቅልለው አገራቸው ገብተው በስላም ይሆራሉ።
እኒህ ሰዎች አገራችው ውስጥ አልነበሩም ማለትህ ነዉን? ኢትዮጵያ አገራቸው አይደለችምን? ድንቄም! ‘ብረዚደንታቸውን’ አውቀነዋል፣ በተመድ አምባሳደራቸው ማን ይባላል?የኢጋዱ ወኪላቸውስ ማን ይባላል? :mrgreen:
አዎ አገራቸው አነበረም የቅኝ አገዛዝ ኢትዬዽያን ለ፪፯ ዓመት ግዝተዋት አስልጠነዋት ። ሕግና ዲሞክራሲ አስተምረዋት ወድ ወርቃማ አገራቸው ሄደዋል አህያን ማስተማር ታጥቦ ጭቃ ስለሆነባቸው። አሁን እያሉት ያሉ የተኛውን አንበሳ አትቀስቅሱት እያሉ ነው። መንገድ እየዘጋህ ፤ ንብረት እየዘረፍክ በስላም እተኛለሁ በለህ አታስብ ነው የሚሉህ ፣ ከዚህ በላይ ላብራራልህ ስላምልችል ልቤን አታደርቀው። በአጭሩ አማራ አፉን ዘግቶ መኖር አለበት ። ስለትግሬዎች ምንም አያገባውም

Meleket wrote:
23 Oct 2019, 03:13
Ethoash wrote:
22 Oct 2019, 15:24
በእርግጠኝነት የምነግርህ ነገር ቢኖር ትግሬዎች ብቻ ናቸው ስላም ያላቸው ማንም የማይሞትበት ሐገር ....
ታድያ እኛ እኮ ያልነው አርፈው አልተቀመጡም፣ ጎረቤትን ሰላም እየነሱ ነው። ለህግ የበላይነት አልተገዙም፣ ተሰው ሃገር ተዱለው ለህግ የበላይነት ተገዝተው በሰላም አልወጡም። ይህ ደግሞ ወንጀል ነው፣ ነ።
አሁን ደህና በለሀል ። ትግሬዎች በምንም ሒሳብ ቅማንትን ወስጥ ጣልቃ መግባት አነበረባቸውም። አሳቢ ብት ሆን ፤ አርቆ አስተዋል አትረሳም ነበር እነዛ ጎንደሬዎች ወልቃይት የአማራ ነው። የወልቃይት ደም ደማችን ነው ብለው ስለማዊ ስልፍ ሲወጡ ። ተው አያዋጣነው አረፈን እንቀመጥ ምን አግብቶን ነው በትግሬዎች ውስጣዊ ችግር ጣልቃ የምንገባው በለህ ፋኖችን ቀዝቀዝ በሉ። ወሲኪያቹሁን ተው እንዳልልህ እንኳን ወስኪ ወሃ አሮባቸዋል ። ስለዚህ ሽሮ ገንፍሎባቸው ይሆናልና ። አህዬች ህን ወግድ በላቸው መጀመርያ ሰው ነካክተው ተበዳዩ ሲነሳ ማለቃቀስ ግዜ ያለፈበት ፋርነት ነው። ፋራ አት ሁንብኝ። ፋራ ያናደደኛል ግዜንም ያቃጥልብኛል በዚህ ጉዳይ ሁለተኛ መልስ አልስጥም። ከገባህ ገባህ ነው ካልገባህ ደግሞ ምንም አትጨነቅ መከራ ይመክርሀል።

Meleket
Member
Posts: 4778
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ኖብል ተሽላሚው ዶክተር አብይ ቢስማኝ

Post by Meleket » 23 Oct 2019, 11:57

ወዳጃችን ተውደቁ በኋላ መፈንራገጥ ለመላላጥ ሲባል ሰምተው ይሆናል መቸም። ኣመሰግናሎ! :mrgreen:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኖብል ተሽላሚው ዶክተር አብይ ቢስማኝ

Post by Ethoash » 23 Oct 2019, 12:21

Meleket wrote:
23 Oct 2019, 11:57
ወዳጃችን ተውደቁ በኋላ መፈንራገጥ ለመላላጥ ሲባል ሰምተው ይሆናል መቸም። ኣመሰግናሎ! :mrgreen:
አሁን ገና ደህና ብለሀል ። ተረቱ ለአንተው ለራስ ህ ነው ወይስ ለወርቃማዎቹ።

ትንሽ አታፍርም ከወደቁ በኋላ መፈራገጥ ለመላላጥ ነው ስትል። ስንት ወታደር ነው አስልፈህ አሽንፈህ ኢትዬዽያን የተቀበልከው ትግሬዎችንም አሳደህ መቀሌ የከተትከው ። ግንቦት ስባት ስባት ብቻ ነበር ወታደራቸው ። ኦነግም ደግሞ ወታደሮቹ በሙሉ ጦረተኞች ከስባስባት ዓመት እደሜ የነበራቸው እድሜ ጠገብ ነበሩ ጦሩን የዛሬ አርባ ዘጠኝ ዓመት የተቀላቀሉ ጉሎምሶች የዘሬ ሽማግሌዎች እንዴት አርገው ነው በጦር አሽንፈው የገቡት ። እስቲ አጫወተኛ።

እኔ እስከማወቀው ደረስ ። ቡዳ አማራ አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያደራል ነው ነገሩ ። ታስታውሳለህ ግንቦቶች ወይም ቅንጭቶች አዲስን ወስዱ ስባሉ እንቢ ብለው ። ከምንም ሳይሆኑ እንደቀሩ። አሁንም የተስጠህን እድል ተጠቅመህ አማራን በኢኮኖሚ አሳድግ ወድ ወርቃማዎቹ ከመመልከት እንደቡዳ ምን አገኙ ብለህ ከምትጨነቅ ያገኘህውን አመስግነው ወደ ስራ ግባ።

ዛሬ እዴሜ ለአማሮች ነገር ፈልገው ፈልገው ኦሮሚያንን በሙሉ የብጥብጥ አውድማ አርገውታል። አባይ ብልጥ ከሆነ ኦሮሞችን ይቅርታ ጠይቆ ነገር ማብረድ አለበት ። አለበለዝያ ትግሬዎች ፪፯ ዓመት ያቆዩትን ሐገር አማሮችና ኦሮሞኦች በአንድ አመት አፈራረሱት።

Meleket
Member
Posts: 4778
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ኖብል ተሽላሚው ዶክተር አብይ ቢስማኝ

Post by Meleket » 24 Oct 2019, 05:10

የወያኔ ነገር
Ethoash wrote:
23 Oct 2019, 11:45
Meleket wrote:
23 Oct 2019, 03:13
Ethoash wrote:
22 Oct 2019, 15:24
በእርግጠኝነት የምነግርህ ነገር ቢኖር ትግሬዎች ብቻ ናቸው ስላም ያላቸው ማንም የማይሞትበት ሐገር ....
ታድያ እኛ እኮ ያልነው አርፈው አልተቀመጡም፣ ጎረቤትን ሰላም እየነሱ ነው። ለህግ የበላይነት አልተገዙም፣ ተሰው ሃገር ተዱለው ለህግ የበላይነት ተገዝተው በሰላም አልወጡም። ይህ ደግሞ ወንጀል ነው፣ ነ።
አሁን ደህና በለሀል ።
ሲቀጥሉ
Ethoash wrote:
23 Oct 2019, 12:21
Meleket wrote:
23 Oct 2019, 11:57
ወዳጃችን ተውደቁ በኋላ መፈንራገጥ ለመላላጥ ሲባል ሰምተው ይሆናል መቸም። ኣመሰግናሎ! :mrgreen:
አሁን ገና ደህና ብለሀል ። ...
ኧረ ባባጃሌው ላይቀር ሞቱ መንጠራወቱ! :lol: ወይ ጦር ከወጋው ምላስ የወጋው :lol: ሲባልስ አልሰሙም ወይ ወዳጃችን!

ወዳጃችን፡ የመቀሌ አክሱም ሆቴል ኑሮ የሰለቸዎት ይመስላሉ፡ ምንም ማድረግ አይቻልም አይዙዎት ተፈጥሮ ስራዋን እየሰራች ስለሆነ ዊስኪው ቢሆመጥጥዎና ቢመርዎትም ይቻሉት፡ የማይለመድ ነገር የለም፣ ያገሬን ‘የእትናን’ (‘እንትና’ ያልኩት ስሟን ስጠራው ደስ ስለማይልዎ ነው) ልዑላዊና ሕጋዊ መሬት በሰላም እስኪመልሱ ድረስ መቸም ስለ የሕግ ልዕልና ቢያወሩ ለሌላ አካልም ጥብቅና ሊቆሙ ቢሞክሩ የሚሰማዎ እንደሌለ፡ ይህን ለማድረግም ቅንጣት ታህል የሞራል ልዕልና እንደሌለዎ አይዘነጉትም።
:mrgreen:

Selam/
Senior Member
Posts: 16948
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኖብል ተሽላሚው ዶክተር አብይ ቢስማኝ

Post by Selam/ » 24 Oct 2019, 08:37

Woyane rat - You’ve no choice. I’ll kick your criminal TPLF bottom wherever you go. You can’t disguise yourself as an Oromo. KIFU!
Ethoash wrote:
23 Oct 2019, 11:28
Selam/ wrote:
23 Oct 2019, 07:11
Woyane serpent - Stop hiding yourself behind ኦሮሞዎች or ትግሬዎች. You should clearly identify yourself as a cursed TPLF thug. KIFU!
totally ignored.. because i know u read every word and i know u understood every meaning of the word it is very painful to u ... so i ignore u.. my aim hit the target u r dead man to me... u r waste to me...bye

Selam/
Senior Member
Posts: 16948
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኖብል ተሽላሚው ዶክተር አብይ ቢስማኝ

Post by Selam/ » 24 Oct 2019, 08:42

TPLF thug - If Woyanes were comfortable, we wouldn’t see so many rats online 24/7 or hear from them about the lack of shower and sleep in the bushes. qqqqqqqqq KIFU!
Ethoash wrote:
23 Oct 2019, 11:45
Meleket wrote:
23 Oct 2019, 03:13
ወዳጄ ምነው ሞቅ ሞቅ አለህ’ሳ! ተውስኪዉ እያበዛህ እንዳይሆን እንጂ! :lol:
Ethoash wrote:
22 Oct 2019, 15:24
አሁንም ወርቃማዎቹ ሞክረው ሞክረው እንቢ ሲላቸው ጠቅልለው አገራቸው ገብተው በስላም ይሆራሉ።
እኒህ ሰዎች አገራችው ውስጥ አልነበሩም ማለትህ ነዉን? ኢትዮጵያ አገራቸው አይደለችምን? ድንቄም! ‘ብረዚደንታቸውን’ አውቀነዋል፣ በተመድ አምባሳደራቸው ማን ይባላል?የኢጋዱ ወኪላቸውስ ማን ይባላል? :mrgreen:
አዎ አገራቸው አነበረም የቅኝ አገዛዝ ኢትዬዽያን ለ፪፯ ዓመት ግዝተዋት አስልጠነዋት ። ሕግና ዲሞክራሲ አስተምረዋት ወድ ወርቃማ አገራቸው ሄደዋል አህያን ማስተማር ታጥቦ ጭቃ ስለሆነባቸው። አሁን እያሉት ያሉ የተኛውን አንበሳ አትቀስቅሱት እያሉ ነው። መንገድ እየዘጋህ ፤ ንብረት እየዘረፍክ በስላም እተኛለሁ በለህ አታስብ ነው የሚሉህ ፣ ከዚህ በላይ ላብራራልህ ስላምልችል ልቤን አታደርቀው። በአጭሩ አማራ አፉን ዘግቶ መኖር አለበት ። ስለትግሬዎች ምንም አያገባውም

Meleket wrote:
23 Oct 2019, 03:13
Ethoash wrote:
22 Oct 2019, 15:24
በእርግጠኝነት የምነግርህ ነገር ቢኖር ትግሬዎች ብቻ ናቸው ስላም ያላቸው ማንም የማይሞትበት ሐገር ....
ታድያ እኛ እኮ ያልነው አርፈው አልተቀመጡም፣ ጎረቤትን ሰላም እየነሱ ነው። ለህግ የበላይነት አልተገዙም፣ ተሰው ሃገር ተዱለው ለህግ የበላይነት ተገዝተው በሰላም አልወጡም። ይህ ደግሞ ወንጀል ነው፣ ነ።
አሁን ደህና በለሀል ። ትግሬዎች በምንም ሒሳብ ቅማንትን ወስጥ ጣልቃ መግባት አነበረባቸውም። አሳቢ ብት ሆን ፤ አርቆ አስተዋል አትረሳም ነበር እነዛ ጎንደሬዎች ወልቃይት የአማራ ነው። የወልቃይት ደም ደማችን ነው ብለው ስለማዊ ስልፍ ሲወጡ ። ተው አያዋጣነው አረፈን እንቀመጥ ምን አግብቶን ነው በትግሬዎች ውስጣዊ ችግር ጣልቃ የምንገባው በለህ ፋኖችን ቀዝቀዝ በሉ። ወሲኪያቹሁን ተው እንዳልልህ እንኳን ወስኪ ወሃ አሮባቸዋል ። ስለዚህ ሽሮ ገንፍሎባቸው ይሆናልና ። አህዬች ህን ወግድ በላቸው መጀመርያ ሰው ነካክተው ተበዳዩ ሲነሳ ማለቃቀስ ግዜ ያለፈበት ፋርነት ነው። ፋራ አት ሁንብኝ። ፋራ ያናደደኛል ግዜንም ያቃጥልብኛል በዚህ ጉዳይ ሁለተኛ መልስ አልስጥም። ከገባህ ገባህ ነው ካልገባህ ደግሞ ምንም አትጨነቅ መከራ ይመክርሀል።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኖብል ተሽላሚው ዶክተር አብይ ቢስማኝ

Post by Ethoash » 24 Oct 2019, 11:55

Ato Meleket and Satan.

both of u r waste to me from now on... u r dead to me.. what a waste what a people...

Meleket
Member
Posts: 4778
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ኖብል ተሽላሚው ዶክተር አብይ ቢስማኝ

Post by Meleket » 25 Oct 2019, 02:51

ቢያቅለሸልሽዎትም ሃቁ ይህ ነው። የወያኔ ነገር፦ ሲያልቅ አያምር! :mrgreen:

Selam/
Senior Member
Posts: 16948
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኖብል ተሽላሚው ዶክተር አብይ ቢስማኝ

Post by Selam/ » 26 Oct 2019, 15:37

Woyane rat - haha haha, you have no other choice than running away like your bosses. Don’t confuse me with your dead TPLF comrades and hiding hyenas and rats. I am alive and as vibrant as ever. KIFU!
Ethoash wrote:
24 Oct 2019, 11:55
Ato Meleket and Satan.

both of u r waste to me from now on... u r dead to me.. what a waste what a people...

Selam/
Senior Member
Posts: 16948
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኖብል ተሽላሚው ዶክተር አብይ ቢስማኝ

Post by Selam/ » 26 Oct 2019, 15:46

kkkkkkkkk Woyane serpent - you slyly slipped the name Woyane in your proposed government structure. Doro tirewan.....,.. qqqqqqqqq. KIFU!

Post Reply