Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum




Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Breaking News:-- 43 Woyane T.P.L.F. Soldiers Arrested With Their Weapons By Gallant Amara People. Video.

Post by Ethoash » 22 Oct 2019, 15:42

43 የወያኔ ቅጥረኞች በጎንደር መያዛቸው ዜና ሰምቼዋለሁኝ።

የኔ ጥያቄ ምን አባህ ታመጣለህ ነው። ልብ ካለህ ወረድ እንወረድ ተባብለህ መግጠም ነው። አለበሊዝያ ተረት ተረት ህን አቁም።

ትግሬዎችም ከፈለጉ አንድ ሺህ የአማሮችን መታውቅያ ትግሬ ውስጥ ከሚኖሩት ሚስክኖች ቀምተው ማሳየት ይችላሉ። ምን አይነቱ ደደብ ወታደር ይመስልሀል ከነትጥቁ ደንበር የሚሻገር። ምን አይነቱ ፋራ ገገማ የመስልሀል የናቱን የሚስቱን ፎቶ ሳይቀር ከነመታወቅያው ያዞ ስርጎ የሚገባው። አረ ባካች ሁን አረ በስላም እንኑር ። ሌላው ቢቀር የሚመስል ወሬ አውሩ ።

Post Reply