Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
netsi
Member
Posts: 188
Joined: 06 Oct 2019, 04:29

ጃዋር መሀመድ ጉዱ ፈላ!!! ዶ/ር አብይ ዛሬ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

Post by netsi » 22 Oct 2019, 11:43

ጃዋር መሀመድ ጉዱ ፈላ!!! ዶ/ር አብይ ዛሬ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ጃዋር መሀመድ ጉዱ ፈላ!!! ዶ/ር አብይ ዛሬ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

Post by Revelations » 22 Oct 2019, 11:48

Please wait, video is loading...

selu
Member
Posts: 114
Joined: 06 Oct 2019, 09:49

Re: ጃዋር መሀመድ ጉዱ ፈላ!!! ዶ/ር አብይ ዛሬ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

Post by selu » 22 Oct 2019, 12:37

netsi wrote:
22 Oct 2019, 11:43
ጃዋር መሀመድ ጉዱ ፈላ!!! ዶ/ር አብይ ዛሬ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: ጃዋር መሀመድ ጉዱ ፈላ!!! ዶ/ር አብይ ዛሬ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

Post by Maxi » 22 Oct 2019, 13:00

Please wait, video is loading...

Abdelaziz
Senior Member
Posts: 11365
Joined: 29 May 2013, 22:00

Re: ጃዋር መሀመድ ጉዱ ፈላ!!! ዶ/ር አብይ ዛሬ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

Post by Abdelaziz » 22 Oct 2019, 13:28

Look at the ligagam fa'gat gudelaAmharuGudifecha struggling to contain his Yaki Ligag. I hate to see this make-up covered madiatam booshtie, the worst kahadi I human history, I can't stand seeing his moody image changing in multiple directions per second,shi'tty setaset.

Zreal
Member
Posts: 486
Joined: 15 Mar 2019, 20:33

Re: ጃዋር መሀመድ ጉዱ ፈላ!!! ዶ/ር አብይ ዛሬ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

Post by Zreal » 22 Oct 2019, 13:33

ጃዋር "በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሁለት መንግስት ነው፡፡ የቄሮ መንግስት እና የአብይ አህመድ መንግስት፡፡"

According to J-War, there are two governments in Ethiopia right now, the Qerroo Government (Powerful one) and Abiy Ahimed government (weak one)!!
:lol: :lol: :lol:
Please wait, video is loading...

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ጃዋር መሀመድ ጉዱ ፈላ!!! ዶ/ር አብይ ዛሬ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

Post by Za-Ilmaknun » 22 Oct 2019, 13:37

In a few months' time things will be more clearer and, TPLF and its hate preachers will be on the run. It is a very critical moment for Ethiopia and its people. The thieves and the fake "federalist" forces will be running wild their tail in between their legs. In the meantime true federalism will be implemented to take the country and its people to safety and equality. :mrgreen:

Zreal
Member
Posts: 486
Joined: 15 Mar 2019, 20:33

Re: ጃዋር መሀመድ ጉዱ ፈላ!!! ዶ/ር አብይ ዛሬ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

Post by Zreal » 22 Oct 2019, 13:48

አብይ አህመድ ጃ-Warን በጣም ነው የሚፈራው!!! አብይ አህመድ ጃ-War ቄሮን በእኔ ላይ እንዳያስነሳብኝ ብሎ ስለሚፈራ ጃ-War የፈለገውን ቢያደር (ዝናሽንም ለመጎንተል ቢሞክር ማለቴ ነው) ምንም አይዳረገው!! This is FACT!!!

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ጃዋር መሀመድ ጉዱ ፈላ!!! ዶ/ር አብይ ዛሬ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

Post by Revelations » 22 Oct 2019, 13:50

Please wait, video is loading...

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጃዋር መሀመድ ጉዱ ፈላ!!! ዶ/ር አብይ ዛሬ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

Post by Ethoash » 22 Oct 2019, 16:23

Zreal wrote:
22 Oct 2019, 13:48
አብይ አህመድ ጃ-Warን በጣም ነው የሚፈራው!!! አብይ አህመድ ጃ-War ቄሮን በእኔ ላይ እንዳያስነሳብኝ ብሎ ስለሚፈራ ጃ-War የፈለገውን ቢያደር (ዝናሽንም ለመጎንተል ቢሞክር ማለቴ ነው) ምንም አይዳረገው!! This is FACT!!!
እኔን የሚገርመኝ እኮ ምንም ቅም አይላቹሁም ታድያ ምን አለበት አባይ ቢፈራ ጦርነት እንዳይነሳ ምኑ ነው ጥፋቱ። ጦርነት ቢነሳ እኮ ደሀው ነው የሚያልቀው እንደናንተ ያሉት ሁበር ነጂዎችማ ዲስ ላይ ተቀምጣቹሁ ነው ቱልቱላቹሁን የምትነፉት።

እውነት ለኢትዬዽያ ቆማቹሀል እል ነበር አባይ እስክንድርንም ያሳርፈው ነገር አይኮስኩስ ብቱሉ ያ ደግሞ ቱሉቱላ ጅሀር የመን ነው ያለው ደግሞ አፉን ቢያዘጋው ማንም ሌላውን ኢትዬዽያዊ አንተ በቁ ኢትዬዽያዊ አይደለህም ማለት እንደማይችል በደንብ አስረግጦ መንገር ነበረበት። እንድ ወገን ብቻ ጥላቻ አይሉት ማስጥንቀቅያ ገንፍሎ አገሩን እንደጎርፍ ጠራርጎ እንዳይወስድ ፍራ ነው የምልህ ።

ኦሮሞ የመለስል ብለህ ካስብክ በማስፈራራት። ስጋ ከአንበሳ መንጋጋ እንደመንጠቅ ነው። ተራራ አጥቧጥጡ። በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ።

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ጃዋር መሀመድ ጉዱ ፈላ!!! ዶ/ር አብይ ዛሬ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

Post by Revelations » 22 Oct 2019, 17:57

ኤርምያስ ለገሰ ዋቅጅራ
ኢትዮ360 ዛሬ ምን አለ
ጥቅምት 11, 2012

<<...አቶ ጃዋር ወደ ምስጥነት የተቀየረበት ዋናው ምክንያት የአሜሪካን መንግስት ትኩረት ስላደረገበት ነው:: ይህ ለመሆኑ በቂ መረጃዎች አሉ:: በዚህ በአሜሪካን ሃገር ያለ የታክስ ተቋም Internal Revenue Services (IRS) ትኩረት ስላደረገበት ነው:: በዚህ ሃገር ህግ መሰረት አንድ የአሜሪካን ዜጋ ከአሜሪካን ውጭ ያፈራውን ንብረት በሙሉ foreign asset disclosure ህግ መሰረት ለመንግስት ማስመዝገብ ማሳወቅ አለበት:: ይህን ያላደረገ ሰው ወንጀለኛ ነው:: አቶ ጃዋር የ አሜሪካን መንግስት ይህን እንቅስቅሴ እንደጀመረ ያውቃል:: እኔም በቅርብ አውቃለሁ:: ስለዚህ ጃዋር ከእስር ለመሸሽ ዜግነቱን መቀየር አለበት:: ለምርጫ ብሎ ነው ዶክተር አብይን ፈርቶ ነው የሚባለው ሁሉ ውሸት ነው:: አቶ ጃዋር ዜግነቱን እየለቀቀ ያለው IRS ስለሚፈልገው ነው:: አይጥ የሆነበት ጉድጓድ የማሰበት ምክንያት በሚልዮን የሚቆጠር ገቢ ለIRS ሪፖርት ስላላደረገ ነው:: ይህን ዶክተር አብይም ጃዋር ዜግነቱን እየቀየረ እንደሆነ ያውቃል :: ነገር ግን በኔ ምክንያት ነው የተወው እንዲባል ስለሚፈልግ ጃዋርም በዚህ ምክንያት ነው ዜግነትን የቀየርኩት ተብሎ እንዲወራለት ነው ስለሚፈልግ:: ጃዋር በአሜሪካን መንግስት በሚልዮን የሚቆጠር ሪፖርት ስላላደረገ ምርመራ ላይ ነው::>>

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ጃዋር መሀመድ ጉዱ ፈላ!!! ዶ/ር አብይ ዛሬ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

Post by AbebeB » 22 Oct 2019, 18:22

netsi wrote:
22 Oct 2019, 11:43
ጃዋር መሀመድ ጉዱ ፈላ!!! ዶ/ር አብይ ዛሬ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጡ
netsi,
ደሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ፣ እንቅልፍ አይዘውም ነበር። የአማራ ጉዳይ እንዲህ ይመስላል። kkkkkkkkk

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ጃዋር መሀመድ ጉዱ ፈላ!!! ዶ/ር አብይ ዛሬ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

Post by AbebeB » 22 Oct 2019, 18:24

netsi wrote:
22 Oct 2019, 11:43
ጃዋር መሀመድ ጉዱ ፈላ!!! ዶ/ር አብይ ዛሬ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጡ
netsi
Please wait, video is loading...

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ጃዋር መሀመድ ጉዱ ፈላ!!! ዶ/ር አብይ ዛሬ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

Post by sun » 22 Oct 2019, 18:51

netsi wrote:
22 Oct 2019, 11:43
ጃዋር መሀመድ ጉዱ ፈላ!!! ዶ/ር አብይ ዛሬ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጡ.
You and your baboon types are always dividing the Oromos and agitating them to fight each other like always so that you may go and collect the leftovers after Oromos exhaust each other to the point of no-repair through useless infighting and outfighting just like the market day Cockfighting public contest practically for nothing other than some egos being put against each other by remote controlled envious enemy hands such as your netsi manipulations. :lol:

Hence the C0ckfight lyrics... :P

"Out on the moors I heard them say,
Between a black C0ck and the bonny grey.
Come all of you black [ deleted ] owners far and near,
I'll tell you of a [ deleted ]-fight, the when and where,
On Holbeck Moor, as I've heard say,
Between a man and a bonny grey.
It's into the pub to take a sup,
The [ deleted ]-fight it was soon made up:
For twenty dollars these cocks will play,
The charcoal-black and the bonny grey.
Twelve men from Winslow Town they came,
Along with them that brought their game;
This game it was, as I've heard say,
Of a man to fight with a bonny grey
The first come in was the Old ham lads;
And they come with all the money they had;
The reason why, they all of them did say,
“The black's too big for the bonny grey.”
The first to come in were the Oldham lads;
They come with all the money they had;
The reason why, I heard them say,
“The black's too big for the bonny grey.”
The Oldham lads stood shouting round:
“I'll lay you a quid to half a crown.
If our black C0ck he gets fair play,
He'll make mincemeat of the bonny grey!”
Lord Derby he come swaggering down:
“I'll lay two guineas to half a crown,
Why, if the black he gets fair play,
He'll have the wings off the bonny grey!”
:lol:

Post Reply