አብይ አህመድ የሚሉት አይን አዉጣ ኢትዮጵያውያንን ተደመሩ አያለ ስያጭበርበር ይታያል :; ኢትዮጵያውያን ግን በታሪክ አጋጣሚዎች ተደምረዋል:; መደመር ሳይሆን መከባበርና አኩልነት መረጋገጥ ነው የሚያስፈልገው:: አኩልነትና መከባበር ከሌለ የተደመረችው ኢትዮጵያ መበታተኗ የማይቀር ታሪካዊ ሂደት ነው :: የኢትዮጵያውያን አንድነት የሚረጋገጠው አኩልነት ሲኖር ነው :; አንድነት በአዋጅና በፕሮፖጋንዳ አይመጣም ::
በኢትዮጵያና በቀንድ አፍሪቃ ሰላም አንድነግስ የተለያዩ ነገዶች ተከባብረው በእኩልነት አሳታፊ የሆነ ፖለቲካ ሲኖር ነው :; አለዚያ የሚከተለው ለአቁለንት በቆሙ ኃይሎችና በጨፍላቂ ኃይሎች ጦርነት ይኖራል ::
-
EthioRedSea
- Member
- Posts: 4089
- Joined: 31 Aug 2019, 11:55
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት መከባበር እንጂ መደመር አይደለም ምክንያቱም ኢትዮጵያ ከ3000 አመታት በፊት የተደመረች አገር ናት !
EthioRedSea wrote: ↑20 Oct 2019, 09:50አብይ አህመድ የሚሉት አይን አዉጣ ኢትዮጵያውያንን ተደመሩ አያለ ስያጭበርበር ይታያል :; ኢትዮጵያውያን ግን በታሪክ አጋጣሚዎች ተደምረዋል:; መደመር ሳይሆን መከባበርና አኩልነት መረጋገጥ ነው የሚያስፈልገው:: አኩልነትና መከባበር ከሌለ የተደመረችው ኢትዮጵያ መበታተኗ የማይቀር ታሪካዊ ሂደት ነው :: የኢትዮጵያውያን አንድነት የሚረጋገጠው አኩልነት ሲኖር ነው :; አንድነት በአዋጅና በፕሮፖጋንዳ አይመጣም ::
በኢትዮጵያና በቀንድ አፍሪቃ ሰላም አንድነግስ የተለያዩ ነገዶች ተከባብረው በእኩልነት አሳታፊ የሆነ ፖለቲካ ሲኖር ነው :; አለዚያ የሚከተለው ለአቁለንት በቆሙ ኃይሎችና በጨፍላቂ ኃይሎች ጦርነት ይኖራል ::