በህወሓት የወጣው መግለጫ ለውጡ ከመጣለት ሳይሆን ከመጣበት፣ ህዝብን የማይወክል አካል የወጣ ነው የጠ/ሚ/ፅ/ቤት የፕሬስ ኃላፊ ንጉሡ ጥላሁን
https://mereja.com/amharic/v2/157627
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: የሕወሓት መግለጫ በኢሕአዴግ ውስጥ ውዝግብ አስነስቷል። በጠሚው ቢሮ ተተችቷል።
‘ውሁድ ፓርቲ’ ለመፍጠር የሚደረገው ጥረት ኢህአዴግን ብቻ ሳይሆን ሀገሪቱም አደጋ ውስጥ የሚያስገባ ተግባር ነው – ህወሓት
https://mereja.com/amharic/v2/157269
https://mereja.com/amharic/v2/157269
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: የሕወሓት መግለጫ በኢሕአዴግ ውስጥ ውዝግብ አስነስቷል። በጠሚው ቢሮ ተተችቷል።
ኦሕዴድ በሕወሓት ላይ የሰነዘረው ቡጢ፤
«ሕወሓት ኢትዮጵያዊ ማንነት የተገመደበትን ገመድ፣ የታሰረበትን ካስማ በመንቀል ሳይገታየተጋመደበትን ገመድ በፈጠራ ትርክት ለመበጣጠስ ያልፈነቀለው ድንጋይ ያልቧጠጠው አቀበት የለም። የትግራይን ሕዝብ ከቀረው የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመነጠል በፈጠራ ታሪክ፣ በአልባኒያ ሶሻሊዝምና በነሌሊንና ስታሊዝ አብዮታዊ ዲሞክራሲ፤ በማኪያቬሊያዊ የሥልጣን ቀመር ቀለም በመበጥበጥ ተርኳል። ላለፉት 27 ዓመታት ሀገሪቱ በነበረው ፍጹም አምባገነናዊ፣ ሙሰኛና ሴረኛ አገዛዝ ላይ ሕዝብ በአመጽ በተነሳ ቁጥር በትግራይ ሕዝብ ላይ የተነሳ ለማስመሰል በሒትለር የፕሮፓጋንዳ አስገድዶ የማጥመቅ ኅልዮት ለብቻው በተቆጣጠራቸው ሜዲያዎች ሲለፍፍ ኖሯል።»
[ምንጭ፡ አዲስ ዘመን ጋዜጣ፥ አጀንዳ አምድ፥ ጥቅምት 7 ቀን 2012 ዓ.ም.]