Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1701
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

ሰልፉ ተፈቀደ አልተፈቀም፥ ታከሉ ኡማ ምንም ቢፍጨረጨርም፥ የአዲስ አበባ ሕዝብ የሱን አስተዳደር አልተቀበለውም። ለወደፊትም አይቀበለውም። በጉልበት የሕዝብን ድጋፍ ማግኘት ስለማይቻል።

Post by EwnetYashenifal » 13 Oct 2019, 00:29

ሰልፉ ተፈቀደ አልተፈቀም፥ ታከሉ ኡማ ምንም ቢፍጨረጨርም፥ የአዲስ አበባ ሕዝብ የሱን አስተዳደር አልተቀበለውም። ለወደፊትም አይቀበለውም። በጉልበት የሕዝብን ድጋፍ ማግኘት ስለማይቻል።