አንድ ሕዝብ አንዳች ህያው ባህልና ስልጣኔ ሳይሰራ ስለ ባህልም ሆነ እድገት አቧራ ቢያስነሳ ያሳፍራል እንጂ ሌላ አይሆንም !! መስቀል፣ ጉራጌ፣ ክትፎና ቆጮ ! ኼር !!
ይህን ተከታተሉ ፣ ባህልና ስልጣኔ ደሞ በረጅም ዘመን አንድ ሕዝብ በትጋት የሚፈጥረው እንጂ የሆኑ የጠገቡ ጎረምሶች ተነስተው የሚያውጁት ቡፋ አይደለም !!! ባህል፣ እድገት፣ ስልጣኔ፣ ፈጠራ በረጅም የሕዝብ ስራ የሚፈጠር ነው ።
Re: አንድ ሕዝብ አንዳች ህያው ባህልና ስልጣኔ ሳይሰራ ስለ ባህልም ሆነ እድገት አቧራ ቢያስነሳ ያሳፍራል እንጂ ሌላ አይሆንም !! መስቀል፣ ጉራጌ፣ ክትፎና ቆጮ ! ኼር !!
ኢትዮጵያን ወደ ፊት ፈቀቅ የምትለው ዝም ብሎ በሆያ ሆዬ አይደለም ። እያንዳንዱ ሰው፣ ጾታ በመስኩ ሲፈጥር ሲተጋ ፣ በስራው ብቻ ሲኮራ ነው። መንጋ አገር አገር ማሳደግ ቀርቶ አገርን ሰላም ሊያደግ አይችልም ።
Re: አንድ ሕዝብ አንዳች ህያው ባህልና ስልጣኔ ሳይሰራ ስለ ባህልም ሆነ እድገት አቧራ ቢያስነሳ ያሳፍራል እንጂ ሌላ አይሆንም !! መስቀል፣ ጉራጌ፣ ክትፎና ቆጮ ! ኼር !!
አያችሁ፣ ያንድ ሕዝብ ስልጣኔ መለኪያው ምን እንደ ሚበላ ብቻ አይደለም፤ እንዴት ነው ሚበላው? እንዴት ነው ምግቡን የሚያዘጋጀው? አበላሉ ምን ያህል ያምራል?
Re: አንድ ሕዝብ አንዳች ህያው ባህልና ስልጣኔ ሳይሰራ ስለ ባህልም ሆነ እድገት አቧራ ቢያስነሳ ያሳፍራል እንጂ ሌላ አይሆንም !! መስቀል፣ ጉራጌ፣ ክትፎና ቆጮ ! ኼር !!
የባህሪ ስርአት መሰረቱ አንድ ነው ። የምናረጋቸው ነገሮች አላማቸው ሊለያይ ይችላል ። ግን ክህሎት ሰራት ለሁሉም አንድ ነው። ባህል፣ እምነት፣ ታሪክ፣ እድገት፣ ስኬት የመንጋ ጩሀት አይደለም ። የሰከነ የረጋ፣ የረጅም ዘመን የሕዝብ ጥረት ነው !!