Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14782
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወያኔ እኔን ያዬ ይቀጣ እያለች ነው ለኦነግ-ኦደፓ

Post by Abere » 04 Oct 2019, 18:25

--- መቼም ወያኔ ከነ እከኳ አዲስ አበባ በገባች ሰሞን ጀምሮ እከኳን ባራገፈች ማግስት ትፈፅም የነበረው ግፍ፣የጥጋብ ንግግር ማንም የሚረሳው አይደለም። እንቁራሪት በሬ አክላለሁ ብላ ተንጠራረች እንዲሉ የኃያላን አገራት መሪዎች እንኳን የማያሳይቱን ትዕቢት ነበር የሚቀረሹት። የወጣበትን የረሳው ነቀዝ መለስ ዜናዊ እርሱ የወጣበት ወርቅ ሌላው ጨርቅ እያለ ሲያሾፍ መንጋ ጭፍራው ጅብ ደግሞ እያላዘነ ጆሮችንን ሲያደነቁር ነበር። ምን ዋጋ አለው ለሁሉም ጊዜ አለው ሆነ እና በህዝብ ዐመፅ ያ ሁሉ ጉራ ባዶ ዳመና ሆኖ ቀረ።

----አሁን ዛፍ ሲጠፋ እምባጮ አድባር ይሆናል እና መሪ ሲጠፋ በተሸካሚ አህያቸው ኦነግ -ኦደፓ ተተካ። እናም የኬኛ ሱስ እጅግ ጦዘ። አገርም እግዜርም እዬታዘበ ነው የኦነግ-ኦደፓ ኃጥያት። አይነጋም መስሏት ከቋት ምን አለች እንድሉ ኦነጎች እና ኦደፓዎች ትንሽ አደብ ግዙ።
ሙት ይዞ ይሞታል እና የኦሮሞ ወጣቶች ከእነኝህ ይይዙ ይጨብጡ ካጡ ኦነግ እና ጁሃርያን እራሳችሁን አርቁ። ወያኔን ያዬ ይቀጣ። ምሽቱ ሊነጋ ምንም አልቀረው።

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: ወያኔ እኔን ያዬ ይቀጣ እያለች ነው ለኦነግ-ኦደፓ

Post by Lakeshore » 04 Oct 2019, 20:37

Thank you i agree 100% with what you said it beter to have a cool head and think befor they do something that they regreet.

god bless

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: ወያኔ እኔን ያዬ ይቀጣ እያለች ነው ለኦነግ-ኦደፓ

Post by banebris2013 » 04 Oct 2019, 20:59

Abere wrote:
04 Oct 2019, 18:25
--- መቼም ወያኔ ከነ እከኳ አዲስ አበባ በገባች ሰሞን ጀምሮ እከኳን ባራገፈች ማግስት ትፈፅም የነበረው ግፍ፣የጥጋብ ንግግር ማንም የሚረሳው አይደለም። እንቁራሪት በሬ አክላለሁ ብላ ተንጠራረች እንዲሉ የኃያላን አገራት መሪዎች እንኳን የማያሳይቱን ትዕቢት ነበር የሚቀረሹት። የወጣበትን የረሳው ነቀዝ መለስ ዜናዊ እርሱ የወጣበት ወርቅ ሌላው ጨርቅ እያለ ሲያሾፍ መንጋ ጭፍራው ጅብ ደግሞ እያላዘነ ጆሮችንን ሲያደነቁር ነበር። ምን ዋጋ አለው ለሁሉም ጊዜ አለው ሆነ እና በህዝብ ዐመፅ ያ ሁሉ ጉራ ባዶ ዳመና ሆኖ ቀረ።

----አሁን ዛፍ ሲጠፋ እምባጮ አድባር ይሆናል እና መሪ ሲጠፋ በተሸካሚ አህያቸው ኦነግ -ኦደፓ ተተካ። እናም የኬኛ ሱስ እጅግ ጦዘ። አገርም እግዜርም እዬታዘበ ነው የኦነግ-ኦደፓ ኃጥያት። አይነጋም መስሏት ከቋት ምን አለች እንድሉ ኦነጎች እና ኦደፓዎች ትንሽ አደብ ግዙ።
ሙት ይዞ ይሞታል እና የኦሮሞ ወጣቶች ከእነኝህ ይይዙ ይጨብጡ ካጡ ኦነግ እና ጁሃርያን እራሳችሁን አርቁ። ወያኔን ያዬ ይቀጣ። ምሽቱ ሊነጋ ምንም አልቀረው።
Abere,
No surprise you are on OLF-ODP. The agreement between the two has obviously touched your nerve. My advice here is get used to it. Everything that was done is in oromia and for oromo. You can participate when they come up with the Ethiopian agenda. That will be soon. Probably OLF-ODP-ADP-ABN unityto be expected.

Post Reply