1.በመጀመሪያ እስላም አይስግድብንም ብለው ቀይ ኮከብ አደባባይን ከለከሉ ። እስላሞችን ሊያቆሙ አልቻሉም ተሽነፉ
2. ከዚያ ኦሮሞዎች እሬቻ አዲስባባችን ውስጥ አረጉም አሉ። ተሽነፉ፡
3.ከዚያ ትግሬዎች አሽንዳ አዲሳባ ውስጥ አረጉም አሉ ። ተሽነፉ
4. አሁን ደግሞ ኦሮሞዎች በራሳቸው ቋንቋ አይቀድሱም ብለው ተሟገቱ። እሱንም መሽነፋቸው ነው።
የአማራው ደሴት ተረት ተረት ሆኖ ቀረ ታድያ የቀራቸው አንድ የክርስትና ዴሴት የመጨረሻ ደጅን ናት።
እሷም አክሱም ውስጥ እስላሞች መስጊድ አይስሩም በለው ደጅን ቆመዋል። ይህ ደጅን የፈረስ ግዜ። የአማራና የክርስታን ዴስት አበቃለት ማለት ነው።
ለምንድነው ክርስታን አማሮች ጮለዎች የማይሆኑት።
መለስ እስላሞች መስገጃ ቦት ሲጠይቁት ስጣቸው
ቆቤን በላቲንኛ እንፃፍ ሲሉት ስጣቸው
የኦሮሞ ባንዲራ ሲሉት ስጣቸው
እራሳችንን እናስተዳደር ሱሉት ስጣቸው
በራሳችን ቋንቋ እንማር ሲሉት ስጣቸው፡
አኖሌን ሐውልት ሲጠይቁ ስጣቸው
Re: የክርስታን ደሴት የመጨረሻ ደጅን
የክስርስትና ዴስት ስል አማራንና ትግሬዎችን ያጠቃልላል
የአማራ ዴስት ያልኩበት ትግሬዎችን የማይመለከታቸው ቦታ ላይ ነው።
ለምሳሌ ኦሮሞችን በቋንቋቸው አይቀድሱ አላሉም ታድያ ለምን ከአማራ ዴሴቶ ልደባልቃቸው።
አንዴ የአማራ ዴሴት ከፈራረስ በኋላ ግን አብዬቱ ትግሬዎች ጋ ይደርስና እክሱም ውስጥ መስጊድ መማስራት በፍቃደኝነት ያረጉታል ውይስ ተግደው ያረጉታል ያ ነው የመጨረሻው የክርስትና ግንብ መፍረሻው። አለቀ ደቀቀ። ኢትዬዽያ የሁሉም አይማኖቶች እናት ተሆናለች አብረን እንኖራለን። ውይ መተላለቃችን ይሆናል አይማኖት አጥባቂነት።
አሁን በዚህ ታላቅ መልክት ላይ ውሃ ለመድፋት ። አሁን አልገባህምና ነው የሞኝ ጥያቄ የምትጠይቀኝ። እንደው ተሳስቼ ቢሆን አርመህ ልምን አታነበውም። እኔ እያልኩ ያለሁት ላይቀር ነገር በስላም በስምምነት ሁላችንም ተክፋፈልን እምዬን አገራችን ላይ በስላም መኖር ሳለ ። እስቲ ምን ይሉታል እማሮች ኦሮሞ ደረስ ድንበር ተሻግረው እምነታቸውን ለመጫን ሲፈልጉ።