Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 9821
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

ውድ ዲጂታል ወያኔዎች ሆይ፤ የፍየል ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ ሻእብያዎች ተጠንቀቁ።

Post by Digital Weyane » 31 Aug 2019, 03:24

የትግራይ ዴሞክራስያዊ መንግስት 13 ፍየሎቹ እስር ቤቱን ለቀው ከመውጣታቸው በፊት "የሻእብያ ተላላኪ ነን" ብላችሁ ፈርሙ የሚል ቅጽ እንዲፈርሙ በማቅረቡ ምክንያት: ፍየሎቹ በትእቢት "አንፈርምም!" በማለት ሳይወጡ ቀርተዋል።

የአረና ፓርቲ አባል ንብረት የሆኑ 13 ፍየሎች መታሰራቸው ተነገረ

ከሰሞኑ ባለቤትነታቸው የአረና ትግራይ ፓርቲ አባል ናቸው የተባሉ አስራ ስድስት ፍየሎች የመታሰራቸው ዜና የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች መነጋገሪያ ሆኖ ቆይቷል።

የአረና ፓርቲ ሊቀመንብር አቶ አብርሃ ደስታ በላፈው ረቡዕ የፓርቲው አባል ንብረት የሆኑ 16 ፍየሎች በትግራይ ክልል ቆላ ተምቤን ወረዳ ንኡስ ወረዳ ወርቅ አንባ ቀይሕ ተኽሊ ቀበሌ ውስጥ መታሰራቸውን ለቢቢሲ ገልጸዋል።

• ህወሓትና የትግራይ ወጣቶች፡ ሆድና ጀርባ?

• "108ኛው" ፓርቲ ለኢትዮጵያ ፖለቲካ ምን ይዞ?

የፍየሎቹ ባለቤት የሆኑት አቶ ዜናዊ አስመላሽ 16 ፍየሎቻቸው ታስረውባቸው እንደነበረ ተናግረው፤ ታስረው ከነበሩት ፍየሎች ሶስቱ አምልጠው ወደ ቤት መመለሳቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል።

የአረና ፓርቲ ሊቀመንበሩ አቶ አብረሃ፤ አቶ ዜናዊ አስመላሽ የአረና ፓርቲ አባልና የተንቤን አካባቢ አስተባባሪ መሆናቸውን ይናገራሉ። አቶ ዜናዊ አስመላሽ ከዚህ ቀደም ለእስር ተዳርገው እንደነበረ እና በተደጋጋሚ የግድያ ዛቻዎችን ይደርስባቸው እንደነበረ አቶ አብረሃ ያስረዳሉ።

አቶ ዜናዊ ፍየሎቻቸው የታሰሩባቸው የአረና ፓርቲ አባል በመሆናቸው መሆኑን ይናገራሉ። አቶ ዜናዊ እንደሚሉት ከሆነ ፍየሎቻቸው ለእስር ከመዳረጋቸውም በላይ በእርሳቸው ላይ ተደጋጋሚ የሆነ የግድያ ማስፈራሪያዎች እንደሚደርሳቸው አምርረው ይናገራሉ።

ፍየሎቹ ዕሮብ እለት ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ በአንድ ሰው ተነድተው በአከባቢው በሚገኝ ሚሊሻ ቤት ውስጥ እንደታሰሩ ከሰው መስማታቸውን አቶ ዜናዊ ይናገራሉ።

አቶ አብረሃም ፍየሎቹ የተወሰዱት ወደ የሚሊሻ አዛዡ ቤት ስለመሆኑ መረጃ አለኝ ይላሉ።

አቶ ዜናዊ 'ፍየሎቼ ተወስደውብኛል' በማለት ለፖሊስ አቤቱታ ቢያቀርቡም 'ከአረና አባልነትህ መውጣት አለብህ ካልሆነ ፍየሎቹ አይሰጡህም' የሚል ምላሽ ከፖሊስ እንደተሰጣቸው አቶ አብርሃ ይናገራሉ።

አቶ ዜናዊ በበኩላቸው ፍየሎቹ እንዲመለሱላቸው ለፖሊስ አቤቱታ ሲያቀርቡ 'በፌስቡክ ሄደህ እንዳስወረኀው መፍትሄውን እዛው ፈልግ' እንደተባሉ እና አሁን ላይ ግራ ተጋብተው ያለ መፍትሄ ተቀምጠው እንደሚገኙ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

አቶ አብረሃ እንደሚሉት ከሆነ በፓርቲው አባላት ላይ እንደዚህ አይነት በደል ሲፈፀም ይህ የመጀመሪያው አይደለም።

ከዚህ ቀደምም የአንድ የአረና ፓርቲ አባል ንብረት የሆኑ ሁለት ላሞች በጥይት መገደላቸውን ያስታውሳሉ።

ከዚህ በተጨማሪ ክብሮም የተባለ የፓርቲው አባል፤ ንብረቱ የሆኑ የቤት እንስሳቶች ተወስደው ታስረውበት እንደነበረ ይናገራሉ። ግለሰቦቹ ወደ ፖሊስ ሲያመለክቱም 'አረናን ተው' የሚል ማስጠንቀቂያዎች ይቀርቡላቸዋል ሲሉ አቶ አብረሃ ያስረዳሉ።

ለድርጊቱ የህወሃት አመራሮችን ተጠያቂ የሚያደርጉት አቶ አብረሃ፤ "ውሳኔው ከህውሃት አንሚመጣ እናውቃለን" ይላሉ። አቶ አብረሃ በአከባቢው አመራሮች ላይ ክስ እንደሚመሰርቱ ጨምረው ተናግረዋል።

ረዳት ኢንስፔክተር ፍሰሃ አብረሃ የቆላ ተንቤን ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ናቸው። ስለ ጉዳዩ ማብራሪያ እንዲሰጡ የተጠየቁት ረዳት ኢንስፔክተር ፍሰሃ "በአካል ካልመጣችሁ መነጋገር አንችልም" በማለት መረጃ ከመስጠት ተቆጥበዋል።

በጉዳዩን ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት ወደ ትግራይ ክልል ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ እና ለህውሃት ፓርቲው ቃል አቀባይ ተደጋጋሚ ሙከራ ብናደርግም ስልካቸውን በለማንሳታቸው አልተሳካልንም።

Digital Weyane
Member+
Posts: 9821
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ውድ ዲጂታል ወያኔዎች ሆይ፤ የፍየል ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ ሻእብያዎች ተጠንቀቁ።

Post by Digital Weyane » 31 Aug 2019, 04:07

ባለፈው ረቡዕ ሌሊት ታስረው ከነበሩት ፍየሎች ሶስቱ አምልጠው ወደ ቤታቸው መመለሳቸው የትግራይ የደኅንነት ባለስልጣናት አስታወቁ። ከእስር ቤቱ አምልጠው የወጡት ፍየሎች እስካሁን ያልተያዙ ሲሆን ምርመራና ክትትል እየተደረገ ነው ብለዋል።

pushkin
Member+
Posts: 9647
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ውድ ዲጂታል ወያኔዎች ሆይ፤ የፍየል ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ ሻእብያዎች ተጠንቀቁ።

Post by pushkin » 31 Aug 2019, 05:16

Digital Weyane wrote:
31 Aug 2019, 03:24
የትግራይ ዴሞክራስያዊ መንግስት 13 ፍየሎቹ እስር ቤቱን ለቀው ከመውጣታቸው በፊት "የሻእብያ ተላላኪ ነን" ብላችሁ ፈርሙ የሚል ቅጽ እንዲፈርሙ በማቅረቡ ምክንያት: ፍየሎቹ በትእቢት "አንፈርምም!" በማለት ሳይወጡ ቀርተዋል።

የአረና ፓርቲ አባል ንብረት የሆኑ 13 ፍየሎች መታሰራቸው ተነገረ

ከሰሞኑ ባለቤትነታቸው የአረና ትግራይ ፓርቲ አባል ናቸው የተባሉ አስራ ስድስት ፍየሎች የመታሰራቸው ዜና የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች መነጋገሪያ ሆኖ ቆይቷል።

የአረና ፓርቲ ሊቀመንብር አቶ አብርሃ ደስታ በላፈው ረቡዕ የፓርቲው አባል ንብረት የሆኑ 16 ፍየሎች በትግራይ ክልል ቆላ ተምቤን ወረዳ ንኡስ ወረዳ ወርቅ አንባ ቀይሕ ተኽሊ ቀበሌ ውስጥ መታሰራቸውን ለቢቢሲ ገልጸዋል።

• ህወሓትና የትግራይ ወጣቶች፡ ሆድና ጀርባ?

• "108ኛው" ፓርቲ ለኢትዮጵያ ፖለቲካ ምን ይዞ?

የፍየሎቹ ባለቤት የሆኑት አቶ ዜናዊ አስመላሽ 16 ፍየሎቻቸው ታስረውባቸው እንደነበረ ተናግረው፤ ታስረው ከነበሩት ፍየሎች ሶስቱ አምልጠው ወደ ቤት መመለሳቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል።

የአረና ፓርቲ ሊቀመንበሩ አቶ አብረሃ፤ አቶ ዜናዊ አስመላሽ የአረና ፓርቲ አባልና የተንቤን አካባቢ አስተባባሪ መሆናቸውን ይናገራሉ። አቶ ዜናዊ አስመላሽ ከዚህ ቀደም ለእስር ተዳርገው እንደነበረ እና በተደጋጋሚ የግድያ ዛቻዎችን ይደርስባቸው እንደነበረ አቶ አብረሃ ያስረዳሉ።

አቶ ዜናዊ ፍየሎቻቸው የታሰሩባቸው የአረና ፓርቲ አባል በመሆናቸው መሆኑን ይናገራሉ። አቶ ዜናዊ እንደሚሉት ከሆነ ፍየሎቻቸው ለእስር ከመዳረጋቸውም በላይ በእርሳቸው ላይ ተደጋጋሚ የሆነ የግድያ ማስፈራሪያዎች እንደሚደርሳቸው አምርረው ይናገራሉ።

ፍየሎቹ ዕሮብ እለት ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ በአንድ ሰው ተነድተው በአከባቢው በሚገኝ ሚሊሻ ቤት ውስጥ እንደታሰሩ ከሰው መስማታቸውን አቶ ዜናዊ ይናገራሉ።

አቶ አብረሃም ፍየሎቹ የተወሰዱት ወደ የሚሊሻ አዛዡ ቤት ስለመሆኑ መረጃ አለኝ ይላሉ።

አቶ ዜናዊ 'ፍየሎቼ ተወስደውብኛል' በማለት ለፖሊስ አቤቱታ ቢያቀርቡም 'ከአረና አባልነትህ መውጣት አለብህ ካልሆነ ፍየሎቹ አይሰጡህም' የሚል ምላሽ ከፖሊስ እንደተሰጣቸው አቶ አብርሃ ይናገራሉ።

አቶ ዜናዊ በበኩላቸው ፍየሎቹ እንዲመለሱላቸው ለፖሊስ አቤቱታ ሲያቀርቡ 'በፌስቡክ ሄደህ እንዳስወረኀው መፍትሄውን እዛው ፈልግ' እንደተባሉ እና አሁን ላይ ግራ ተጋብተው ያለ መፍትሄ ተቀምጠው እንደሚገኙ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

አቶ አብረሃ እንደሚሉት ከሆነ በፓርቲው አባላት ላይ እንደዚህ አይነት በደል ሲፈፀም ይህ የመጀመሪያው አይደለም።

ከዚህ ቀደምም የአንድ የአረና ፓርቲ አባል ንብረት የሆኑ ሁለት ላሞች በጥይት መገደላቸውን ያስታውሳሉ።

ከዚህ በተጨማሪ ክብሮም የተባለ የፓርቲው አባል፤ ንብረቱ የሆኑ የቤት እንስሳቶች ተወስደው ታስረውበት እንደነበረ ይናገራሉ። ግለሰቦቹ ወደ ፖሊስ ሲያመለክቱም 'አረናን ተው' የሚል ማስጠንቀቂያዎች ይቀርቡላቸዋል ሲሉ አቶ አብረሃ ያስረዳሉ።

ለድርጊቱ የህወሃት አመራሮችን ተጠያቂ የሚያደርጉት አቶ አብረሃ፤ "ውሳኔው ከህውሃት አንሚመጣ እናውቃለን" ይላሉ። አቶ አብረሃ በአከባቢው አመራሮች ላይ ክስ እንደሚመሰርቱ ጨምረው ተናግረዋል።

ረዳት ኢንስፔክተር ፍሰሃ አብረሃ የቆላ ተንቤን ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ናቸው። ስለ ጉዳዩ ማብራሪያ እንዲሰጡ የተጠየቁት ረዳት ኢንስፔክተር ፍሰሃ "በአካል ካልመጣችሁ መነጋገር አንችልም" በማለት መረጃ ከመስጠት ተቆጥበዋል።

በጉዳዩን ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት ወደ ትግራይ ክልል ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ እና ለህውሃት ፓርቲው ቃል አቀባይ ተደጋጋሚ ሙከራ ብናደርግም ስልካቸውን በለማንሳታቸው አልተሳካልንም።

Digital Weyane
Member+
Posts: 9821
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ውድ ዲጂታል ወያኔዎች ሆይ፤ የፍየል ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ ሻእብያዎች ተጠንቀቁ።

Post by Digital Weyane » 31 Aug 2019, 14:26

በሽብርተኝነት ሽፋን የትግራይ ሰላማዊ ፍየሎች ማሰር ይቁም!
የህሊና እስረኞች እንጂ አሸባሪዎች አይደሉም።
--- (አክቲቪስት ደግነት በግነህ)

pushkin
Member+
Posts: 9647
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ውድ ዲጂታል ወያኔዎች ሆይ፤ የፍየል ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ ሻእብያዎች ተጠንቀቁ።

Post by pushkin » 31 Aug 2019, 14:43

:lol: :lol: :lol: :lol:
Digital Weyane wrote:
31 Aug 2019, 14:26
በሽብርተኝነት ሽፋን የትግራይ ሰላማዊ ፍየሎች ማሰር ይቁም!
የህሊና እስረኞች እንጂ አሸባሪዎች አይደሉም።
--- (አክቲቪስት ደግነት በግነህ)

Digital Weyane
Member+
Posts: 9821
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ውድ ዲጂታል ወያኔዎች ሆይ፤ የፍየል ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ ሻእብያዎች ተጠንቀቁ።

Post by Digital Weyane » 31 Aug 2019, 15:18

የትግራይ ዴሞክራቲክ ሪፑብሊክ ፖሊስ ኮሚሽነር ከፍተኛ የወንጀል ምርመራ ሃላፊ ረዳኢ ገ/አናኒያ በቁጥጥር ስር የዋሉት ፍየሎች ላይ ምርመራ እየተደረገ መሆኑንና ለዚህም ዲጂታል ወያኔ ትብብር እያደረጉ መሆናቸውን አስታውቀዋል። ተጠርጣሪዎቹ ፍየሎችም በአካባቢው ዲጂታል ወያኔ ማሕበረሰብ ትብብር መያዛቸውንም ጠቁመዋል፡፡ የዲጂታል ወያኔ ህብረተሰብ እያደረገ ያለውን ትብብር በቀጣይም አጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስበዋል።

Digital Weyane
Member+
Posts: 9821
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ውድ ዲጂታል ወያኔዎች ሆይ፤ የፍየል ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ ሻእብያዎች ተጠንቀቁ።

Post by Digital Weyane » 31 Aug 2019, 19:30

የፍየል ወጠጤ ትከሻው ያበጠ ልቡ ያበጠበት ና እንዋጋ ብሎ ለነብር ላከበት፣ የማትረባ ፍየል ዘጠኝ ትወልዳለች ልጆቿም ያልቃሉ እሷም ትሞታለች።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23322
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ውድ ዲጂታል ወያኔዎች ሆይ፤ የፍየል ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ ሻእብያዎች ተጠንቀቁ።

Post by Fed_Up » 31 Aug 2019, 19:33

Digital Weyane wrote:
31 Aug 2019, 14:26
በሽብርተኝነት ሽፋን የትግራይ ሰላማዊ ፍየሎች ማሰር ይቁም!
የህሊና እስረኞች እንጂ አሸባሪዎች አይደሉም።
--- (አክቲቪስት ደግነት በግነህ)
:lol: :lol: :lol:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9821
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ውድ ዲጂታል ወያኔዎች ሆይ፤ የፍየል ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ ሻእብያዎች ተጠንቀቁ።

Post by Digital Weyane » 31 Aug 2019, 22:09

አንድ ጊዜ ፍየሎች አገራቸው ትግራይ ለቅቀው ሲሰደዱ አንድ ድልድይ ላይ ደረሱ፡፡ ድልድዩ ለመሻገር የሚቻለው በአንድ ጊዜ አንድ ፍየል ብቻ መሆኑን የድልድዩ ባለቤት ተናገረ፡፡ ፍየሎችም እኔ ቀድሜ ማለፍ አለብኝ በሚል ተጣሉና በቀንዳቸው መዋጋት ጀመሩ። ማን ይቅደም በሚለው ስላልተስማሙ ተዋጉ፡፡ ወንዝ ውስጥም ወደቁ፡፡ እንዲህ እያሉ ሁሉም ፍየሎች እየተዋጉ ወንዝ ውስጥ እየገቡ አለቁ፡፡

ዘ ሞራል ኦፍ ዘ ስቶሪ ኢዝ፣ እኛ ዲጂታል ወያነ የድልድዩ ባሌበት ነን። 8)

Digital Weyane
Member+
Posts: 9821
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ውድ ዲጂታል ወያኔዎች ሆይ፤ የፍየል ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ ሻእብያዎች ተጠንቀቁ።

Post by Digital Weyane » 01 Sep 2019, 16:17

በሽብርተኝነት ወንጀል ክስ ፅኑ እስራት ተፈርዶባቸው በህወሃት እስር ቤት ላይ የሚገኙት 13 ፍየሎች ከትናንት ጀምሮ የረሃብ አድማ ማድረጋቸው ተገለፀ፡፡ ፍየሎቹ ስለሁኔታው ተጠይቀው ሲመልሱ፡ "ሊበሏት የፈለጓትን ፍየል አሸባሪ ናት ይሏታል" ይመስላል ነገሩ፡ ብለው ክሱን አጣጥለውታል።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23322
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ውድ ዲጂታል ወያኔዎች ሆይ፤ የፍየል ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ ሻእብያዎች ተጠንቀቁ።

Post by Fed_Up » 01 Sep 2019, 17:16

Digital Weyane wrote:
01 Sep 2019, 16:17
በሽብርተኝነት ወንጀል ክስ ፅኑ እስራት ተፈርዶባቸው በህወሃት እስር ቤት ላይ የሚገኙት 13 ፍየሎች ከትናንት ጀምሮ የረሃብ አድማ ማድረጋቸው ተገለፀ፡፡ ፍየሎቹ ስለሁኔታው ተጠይቀው ሲመልሱ፡ "ሊበሏት የፈለጓትን ፍየል አሸባሪ ናት ይሏታል" ይመስላል ነገሩ፡ ብለው ክሱን አጣጥለውታል።
:lol: :lol: :lol:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9821
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ውድ ዲጂታል ወያኔዎች ሆይ፤ የፍየል ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ ሻእብያዎች ተጠንቀቁ።

Post by Digital Weyane » 02 Sep 2019, 16:29

ታዋቂው የአድዋው ተወላጅ እና የሰብአዊ መብት ተሟጋች አይተ አዋሽ ጋር ደውለን በጉዳዩ ላይ አስተያየት እንዲሰጡበት ጠይቀናቸው ነበር፡፡ አይተ አዋሽ ጉዳዩን ከሰሙ በኋላ መልስ ለመስጠት ፍቃደኛ ሳይሆኑ ስልኩን ዘግተውብናል፡፡ ሁኔታውን ለማጣራት በተደጋጋሚ ብንደውልም ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም፡፡ (አምኔስቲ ኢንተርናሽናል)

Digital Weyane
Member+
Posts: 9821
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ውድ ዲጂታል ወያኔዎች ሆይ፤ የፍየል ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ ሻእብያዎች ተጠንቀቁ።

Post by Digital Weyane » 02 Sep 2019, 20:01

በሽበርተኝነት ተከሰው በወያኔ እስር ቤት እየማቀቁ የሚገኙት 13 ፍየሎች በዲፕረሽን እና ሌሎች የአእምሮ ህመሞች እየተሰቃዩ ይገኛሉ።

Post Reply