ለኢዜማ የልደቱ ፓርቲ እየመጣለት ነው! አዲስ አበባ ተጨማሪ አማራጮችን እያገገኘች ነው:: እንደገና ጠቅላይ ሚንስትሩ ኢህአዲግ እንደሚዋሃድ መግለፁ
ኢዜማ የሚታመን ፓርቲ አይደለም:: አማራን እስኪበቃው እየሰደቡ እንደሆነ እናቃለን:: ምንም ነገር ሳይዙ ሲኮፈሱ: ልደቱ መጣላቸው:: ወይ ውርደት!
አዎ አዲስ አበባ ምባልባትም የምትመካበትን ፓርቲ እያገኘች ይመስላል::
ልደቱ ወያኔን ማምለኩን ቢተው ደሞ ተመራጭ ይሆናል::
አብይ ኢህአዲግ እንደሚዋሃድና ወደ ውድድር እንደሚገባ : ደቡብ ኮርያ ላሉ ኢትዮጵያውያን ገልፅዋል:; እንዴት እንደሚዋሃድ ያጓጓል:: ወያኔስ ምን ትሆን?
እስክንድር ለአዲስ አበባ የሚሆነውን ፓርቲ እንደሚደግፉ በገለፀው መሰረት : ልደቱ አለሁ ብሏል:: ርግጠኛ ነኝ እስኩ እንደሚቀበለው::
ስለዚህ አዲስ አበባን እንዲህ ይካፈሉታል:
ኢዴፓ(የልደቱ ) 50 %
አብን 15 %
ኢዜማ 15%
ኢህአዲግ 15%
ሌሎች 5%
Re: ለኢዜማ የልደቱ ፓርቲ እየመጣለት ነው! አዲስ አበባ ተጨማሪ አማራጮችን እያገገኘች ነው:: እንደገና ጠቅላይ ሚንስትሩ ኢህአዲግ እንደሚዋሃድ መግለፁ
እንዴት ብሎ ነው 15% የሚያገኘው።
ኢሕአዲግ 0% ነው የሚያገኘው።
ድንገት ከኢዜማ ጋ ከተቀናጀ 2% ሊያገኝ ይችላል።
ኢሕአዲግ 0% ነው የሚያገኘው።
ድንገት ከኢዜማ ጋ ከተቀናጀ 2% ሊያገኝ ይችላል።