Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4587
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ጉረኞቹ መቀሌ ከነማ ከአፍሪካ ክለቦች ጨዋታ ውጭ ሆኑ!

Post by Abaymado » 25 Aug 2019, 11:09


በሜዳቸው 1- 1 ሲለያዩ : ከመዳቸው ውጭ 2-1 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል::
ከዚህ አንፃር ስናየው ፋሲል ይሻላል::
ግን የአገራችን እግር ኳስ ገና አስተማማኝ አይደለም:: ትኩረት ይሻል!!

Abdelaziz
Senior Member
Posts: 11365
Joined: 29 May 2013, 22:00

Re: ጉረኞቹ መቀሌ ከነማ ከአፍሪካ ክለቦች ጨዋታ ውጭ ሆኑ!

Post by Abdelaziz » 25 Aug 2019, 14:13

qomaxaAmharay, Mekele played 10 times better than Kano, but they were not lucky as two sure goals bounced back after heating the poles. It was unbelievable scene! for that to happen twice! Mekele was leading 1:0 for a long time and even after Kano got a goal Mekele missed two 100% goals due to the pole. It was satanic, may be Amharu sent some Metet. Also Yared was injured and did not play. Amanuel Gebremichael has proven to be the best player in Africa, not just Ethiopia. That matters the most. It is unfair that Mekele does not pass to the next stage while it is 10 times better than its competitor who only play defensively. I'm not pissed off... Mekele will still continue in the Horn regionals and will play in Arab Emirates.

Abaymado
Member
Posts: 4587
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ጉረኞቹ መቀሌ ከነማ ከአፍሪካ ክለቦች ጨዋታ ውጭ ሆኑ!

Post by Abaymado » 26 Aug 2019, 13:36

እንዴት ኮብል ስቶን እንኩዋን ይጠፋል?
ሻምፕየኑ ፋሲል ነበር ብለናል!

Meleket
Member
Posts: 4773
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ጉረኞቹ መቀሌ ከነማ ከአፍሪካ ክለቦች ጨዋታ ውጭ ሆኑ!

Post by Meleket » 27 Aug 2019, 03:51

Abdelaziz wrote:
25 Aug 2019, 14:13
... Mekele was leading 1:0 for a long time and even after Kano got a goal Mekele missed two 100% goals due to the pole. It was satanic, may be Amharu sent some Metet. Also Yared was injured and did not play. Amanuel Gebremichael has proven to be the best player in Africa, not just Ethiopia. That matters the most. It is unfair that Mekele does not pass to the next stage while it is 10 times better than its competitor who only play defensively. I'm not pissed off... Mekele will still continue in the Horn regionals and will play in Arab Emirates.
ድሮ ድሮ “ስፖርታዊ ጭዋነት” የሚባል ነገር ነበር። በስፖርት ዓለም ማሸነፍም መሸነፍም ያለ ነው፣ ስታሸንፍ ድልህንና ደስታህን በቅጡ ማድረግ፣ ስትሸነፍም ምክንያቶችን ከመደርደርና “የእናቴ ቀሚስ አደናቅፎኝ ነው!” ከማለት ይልቅ ሽንፈትህን በጸጋ መቀበልና ይበልጥ ልምምዶችን በማድረግ ለቀጣይ ግጥሚያዎች ራስን ማዘጋጀት ስልጡን አካሄድ ነው። ነገር ግን “የጨዋታውን ረዢም ግዜ 1 ለ 0 መርተናል፣ ፖሉ ነው እንጂ ሁለት ተጨማሪ ግቦች ባስቆጠርን ነበር ወዘተ” ማለት ግን አያስኬድም። ሽንፈትን በጸጋ መቀበል ጭዋነት ነው።

ያገሬ ሰዎች “ትንፈር እምበር ጤል ያ” የሚሏት አባባል አለች፣ “ምንም እንኳን ብትበር ፍየል ነች”! እንደማለት ነው፤ ይህ አባባል ሽንፈታቸውን በጸጋ የማይቀበሉ አካላት አባባል ነው።

ለማንኛውም ለፋሲልም ሆነ ለመቀሌ ከነማ ብርታትና ተደራራቢ ድሎችን እንመኝላችዋለን! የጎረቤታችን ሃገር ክለቦች ስለሆኑ!
:mrgreen:

Selam/
Senior Member
Posts: 16883
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጉረኞቹ መቀሌ ከነማ ከአፍሪካ ክለቦች ጨዋታ ውጭ ሆኑ!

Post by Selam/ » 27 Aug 2019, 08:30

I want both to be successful.
Abaymado wrote:
25 Aug 2019, 11:09

በሜዳቸው 1- 1 ሲለያዩ : ከመዳቸው ውጭ 2-1 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል::
ከዚህ አንፃር ስናየው ፋሲል ይሻላል::
ግን የአገራችን እግር ኳስ ገና አስተማማኝ አይደለም:: ትኩረት ይሻል!!

Post Reply