Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39816
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጉራጌ ሕዝብ ንቅናቄ ስለ ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ ምን አለ? ምንም !! ዘማሌ ብርሃኑ ነጋስ ለምን ዝም ይላል?

Post by Horus » 24 Aug 2019, 01:25

አያችሁ እነዚህ ናቸው ላንድ ሰው መብት እንኳን መቆም የማይችሉ በመላ ጉራጌ ስም የሚያውሩ !! አፈርን ! ኤርሚያስ አመልጋኮ አንድ ግዙፍ ኢትዮጵያዊ አንድ ግዙፍ ጉራጌ ነው !!