Poll: justice for Ermias Amelga! Do you believe Ermias is a criminal? ይሄ ነገር ግፍ አይሆንም? ማነው አሳሪው?
የሆነማ አሻጥር እንዳለ ይታየናል:: ስንት ወንጀለኛ እያለ ለምን ለምን? ዛሬ አሰቃይ ነገ ተሰቃይ የማይሆንበት ቀን የለም::
ሰውየው ምንም አላረኩም እያለ ነው:: ወያኔም ሲያሳድደው አሁንም ኢህአዲግ እያሳደደው ነው:: እሱ እንደሚለው : ኢህአዲግን ካልደገፍን እንደጠላት እየታየን ነው እያለ ነው:: አሁን ያለው ኢህአዴግ ያሰረው ከእምፔሪያል ሆቴል መሸጥ ጋር መያያዙን ነው እሱ የገለፀው:: ጥፋት ካለበት ለምን በብር አይቀጣም? ለምን የሚሰራ ሰው ስምንት ወር ይታሰራል?
አብዛኛው ሕዝብ እያለ ያለው ሰውየው ንፁህ እንደሆነ ነው::
እንዲህ ይላል:
“... እውነቱን ለመናገር ግን:በአንድ በማላውቀው ምክንያት እንደ አሮጌው ኢህአዴግ ሁሉ አዲሱም ኢህአዴግ ማጥቃትና ስራዬን ማሰናከንል ተልዕኮው ያደረገ ይመስለኛል:: ”
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: Poll: justice for Ermias Amelga! Do you believe Ermias is a criminal? ይሄ ነገር ግፍ አይሆንም? ማነው አሳሪው?
The only crime Ermias Amelga seems to have committed is his distaste for enriching himself using any political connection. He made it amply clear that he isn't willing to get close to the political actors and, be a co-criminal in bleeding that poor country. His ideas of modernizing the financial sector have not been well taken by the TPLF mafia hoodlum, for it takes the control of the economy out of their greedy jaws.
Ermias is a victim of his own success and ingenuity in a country that despises such endeavors. The mass produced TPLF economists only know how to borrow heavy and, plunge the country in a perpetual abyss, just so they can live in comfort while the mass is toiling for their daily meager bread. We all have to make our voices heard loud for the release of this man.
Ethiopia must be the only country in world where daylight ethnically organized robbers and criminal millionaire army generals walk free on the street while innocent individuals are unjustly behind bars. This has to stop and, stop now.
Release Erias Amelga !!
Ermias is a victim of his own success and ingenuity in a country that despises such endeavors. The mass produced TPLF economists only know how to borrow heavy and, plunge the country in a perpetual abyss, just so they can live in comfort while the mass is toiling for their daily meager bread. We all have to make our voices heard loud for the release of this man.
Ethiopia must be the only country in world where daylight ethnically organized robbers and criminal millionaire army generals walk free on the street while innocent individuals are unjustly behind bars. This has to stop and, stop now.
Release Erias Amelga !!
Re: Poll: justice for Ermias Amelga! Do you believe Ermias is a criminal? ይሄ ነገር ግፍ አይሆንም? ማነው አሳሪው?
ባለስልጣኖቹ ከሰውየው ምንድነው የሚፈልጉት? ብር እንዲሰጣቸው?
ለምንስ ፖለቲካ ነክ ጋዜጣ ሆነ ሌላ እንዳይከታተል ተከለከለ?
ባለስልጣኖቹ ከሰውየው ምንድነው የሚፈልጉት? ብር እንዲሰጣቸው?
ለምንስ ፖለቲካ ነክ ጋዜጣ ሆነ ሌላ እንዳይከታተል ተከለከለ?
አንድ ፖለቲከኛ ያልሆነና ምናልባትም ወንጀለኛ ያልሆነ ሰው: ከቤቱ ወጥቶ በጠባብ ክፍል ውስጥ ለስምንት ወር ከአስራ ስድስት ሰዎች ጋር ሲታሰር ምን ይሰማዋል?
ያማል!
በያንስ ለብቻቸው ቢታሠሩስ?