ደንግጦ የሞተውን መሪ ሁላችንም miss አድርገነዋል:: አሁን ማንን እያስደነገጥን እንግደል?
Meles Resurrection
Pastor Eyu chuffa requested Azeb mesfins request to drag meles zenawis body from the grave so that he can resurrect him. We are not sure how Azeb responded but it would have been nice if Pastor Eyu resurrect Meles so that Abebe Gelaw can kill him again
ደንግጦ የሞተውን መሪ ሁላችንም miss አድርገነዋል:: አሁን ማንን እያስደነገጥን እንግደል?
ደንግጦ የሞተውን መሪ ሁላችንም miss አድርገነዋል:: አሁን ማንን እያስደነገጥን እንግደል?
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9820
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Meles Resurrection
I am the voice of the voiceless Meles. His spirit flows through me like the Awash River.
Re: Meles Resurrection
በሌላው ስታፌዝ ባንተ ላይ እንዲያፌዙ ፍቅድ እንደምትሰጥ አታውቅም ውይ።
ለምሳሌ አንተ የምታመልከበትን መሪ እነሱም ማፌዦ ካረጉት ። እንዴት ነው አብረን የምንኖረው እና ይምስራው በስደብ ታጥቀን እሩምታ የምናወርድ ከሆነ።
በሚን ሒሳብ ነው ኦሮሞዎቹ የሚኒልክን ሐውልት ደርምስው ከፈለጋቹሁት ጎንደር ወስዱት የማይሉበት ። መለስን ማንጎጠጥና መሳደብ ከተቻለ ሚኒሊክም ፃድቃን የሚሆነበት ምክንያት አይታየኝም።
ሌላው ደግሞ መለስ አልሞተም የሞተው ስጋው ነው ስራው ሕያው ነው። ለምሳሌ ደሞክራሲ ዛሬ እንደችርቸር ጎዳና ሕዝቡ የሚፈላስፍበት የመለሰ ውጤት ነው። ሌሎችም ማሀት ስራዎች የመለስን ስም ይዞ ለዘላለም ይኖራል ባይሆን ለራሰህ ተጨነቅ።
Re: Meles Resurrection
Sew fetari kalawke yehew new nurow.Tebibu Solomon belotal,Long live Israel.The Heavenly Israel.The circle is full.How do I live a worthy life.Ethoash wrote: ↑21 Aug 2019, 16:58በሌላው ስታፌዝ ባንተ ላይ እንዲያፌዙ ፍቅድ እንደምትሰጥ አታውቅም ውይ።