አቦይ ስብሐት ነጋ


ከአዋሽ ወንዝ ያጠመዳችሁት አሳ ይዛችሁ ነው የምጠይቋቸው:: አይይይይ ነገር ኣጋሜ ቅቅቅDigital Weyane wrote: ↑18 Aug 2019, 21:16የትግራይ ህዝብና እኛ ዲጂታል ወያኔ አንድ ነን፣ የሚለያየን የለም፤ አልተጣላንም። የትግራይ ህዝብ ተስፋ ሰንቆ የህወሃት መሪዎቻችንን ተደብቀው ባሉበት ጫካና ዋሻ ድረስ ምግብ ቋጥሮ በየቀኑ በእግር ተጉዞ "ማዓላትኩም ሓደራትኩም!" እያለ ይጠይቃቸዋል።
አንተ ወንዝ የሎሽ ዱቄታም፡ ፈረንጆች ለኛ ዲጂታል ወያኔ በሰጡት እርዳታ ቀንተህ ነው የምትፍጨረጨረው?? ፈረንጆች ለ27 አመታት የታሸገ አሳ በእርዳታ እየሰጡ አበሉን። ለሕይወት ዘመናችን እንዲጠቅመን ግን አዋሽ ወንዛችን ድረስ ወስደው አሳ ማጥመድ አስተማሩን። በአሁኑ ወቅት አሳ ማጥመድ በትግራይ እውቅናን ያተረፈ ተወዳጅ ስፖርት ለመሆን በቅቷል። ፈረንጆቹ "ፊሺንግ ስፖርት" ይሉታል፣ እኛ ዲጂታል ወያኔ ደግሞ "አዋሽ ወንዚ ወሪድካ ዐሣ ምሕናቕ" እንለዋለን።Fed_Up wrote: ↑18 Aug 2019, 21:47ከአዋሽ ወንዝ ያጠመዳችሁት አሳ ይዛችሁ ነው የምጠይቋቸው:: አይይይይ ነገር ኣጋሜ ቅቅቅDigital Weyane wrote: ↑18 Aug 2019, 21:16የትግራይ ህዝብና እኛ ዲጂታል ወያኔ አንድ ነን፣ የሚለያየን የለም፤ አልተጣላንም። የትግራይ ህዝብ ተስፋ ሰንቆ የህወሃት መሪዎቻችንን ተደብቀው ባሉበት ጫካና ዋሻ ድረስ ምግብ ቋጥሮ በየቀኑ በእግር ተጉዞ "ማዓላትኩም ሓደራትኩም!" እያለ ይጠይቃቸዋል።