Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40168
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የአረንጓዴ አሻራ ቀን፤ The Culture of Ecological Well-Being Or a Metaphor For National Unity, a Symbol of National Purpose !!?

Post by Horus » 30 Jul 2019, 13:03

The Ethiopian Agenda can briefly be stated in the following 4 core objectives.

1. The 1st Ethiopian purpose is a united, stable and strong Ethiopia.

2. The 2nd Ethiopian purpose is a free, democratic and just society.

3. The 3rd Ethiopian purpose is a prosperous, educated, and healthy people.

4. The 4th Ethiopian purpose is a creative, ecological and spiritual culture.

As you all know, with all of the prevailing drama of ethnic menga (herd) politics, we don't even have a Green Party that advocates for the well-being of Ethiopian Ecology.

It is truly significant and historic that PM Abiye initiated the current Greening of Ethiopia.

I am elated and as the video below argues the next Abiye objective should be the የጎሳ መንጋ ጽዳት ዘመቻ !!

Last edited by Horus on 31 Jul 2019, 01:08, edited 1 time in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የአረንጓዴ አሻራ ቀን፤ The Culture of Ecological Well-Being ታሪካዊ ዘመቻ !!

Post by Ethoash » 30 Jul 2019, 13:11

hororo

even dr. birr is busy planting tree ... u dont see us we r busy.. ur dream nation will be created like xbox just plug and play .. when we follow your 4 step. all the step you give us for the last ten years we will have a prefect democracy out of the box.. so why u worry, now time is to plant tree... i really enjoy Dr. birr planted tree seedling and in one day the seedling become frost watch the photo if u dont believe me

Horus
Senior Member+
Posts: 40168
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአረንጓዴ አሻራ ቀን፤ The Culture of Ecological Well-Being ታሪካዊ ዘመቻ !!

Post by Horus » 30 Jul 2019, 13:17

Ethoash wrote:
30 Jul 2019, 13:11
hororo

even dr. birr is busy planting tree ... u dont see us we r busy.. ur dream nation will be created like xbox just plug and play .. when we follow your 4 step. all the step you give us for the last ten years we will have a prefect democracy out of the box.. so why u worry, now time is to plant tree... i really enjoy Dr. birr planted tree seedling and in one day the seedling become frost watch the photo if u dont believe me
አንተ ሰካራም የሸርሙጣ ልጅ !!

Horus
Senior Member+
Posts: 40168
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአረንጓዴ አሻራ ቀን፤ The Culture of Ecological Well-Being ታሪካዊ ዘመቻ !!

Post by Horus » 31 Jul 2019, 00:52

የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ ያለው ትርጉም 2 ቢሊዮን ዛፍ ከመትከል እጅግ የላቀ ትርጉም አለው። በቅድሚያ የኢትዮጵያን ልምላሜ መልሶ መገንባት ላሱን የቻለ ብሄራዊ ፋዪዳ፣ ብሂራዊ አላማ ነው። እጅግ መደገፍ ያለበት ።

ሌላው ትልቁ ትርጉሙ መላው ኢትዮጵያን የሚወደው ሕዝብ በ አንድ ተነስቶ አንድ ብሄራዊ አላማ መፈጸሙ ነው። የኢትዮጵያ አንድነት ማለት አንድ ትልቅ ትርጉሙ ይህ ነው

Horus
Senior Member+
Posts: 40168
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአረንጓዴ አሻራ ቀን፤ The Culture of Ecological Well-Being Or a Metaphor For National Unity, a Symbol of National Purpose

Post by Horus » 24 Dec 2024, 19:40

ሆረስ በዘሩ የኢትዮጵያ ናሽናሊስት ነው! ጂኑ የተሰራው ከኢትዮጵያዊነት ነው! ሆረስ አንድና አንድ ነው! ኢትዮጵያዊ አልፍና ኦሜጋ! የዛሬ 6 አመት ስለ አረንጓዴ ኢትዮጵያ ያልኩት ይህን ነው! ዛሬም የምለው ይህው ነው! ስለ ከተማ ዝመና ፣ ስለ ባህር ኃይል ግምባታ ፣ ስለ እርሻ ዝመና አቋሜ የዛሬ 50 የነበርኝ ነው! መንግስት ይመጣል መንግስት ይሄዳል እንጂ !!!

Selam/
Senior Member
Posts: 17002
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአረንጓዴ አሻራ ቀን፤ The Culture of Ecological Well-Being Or a Metaphor For National Unity, a Symbol of National Purpose

Post by Selam/ » 24 Dec 2024, 20:14

ጭልፊቱ - ሰው ሲያረጅ ይጨምታል ሲባል ነበር የማውቀው፣ አንተ የመጨረሻ አጭበርባሪና ዘባራቂ ሆነህ አረፍከው። ሲጀመር መጠሪያህ ወደ ግብፅ ጥንብ አንሳ አማልክት ስትለውጥ ነው ብሎንህ የላላው።

- ዲሞክራቶች ሁለቱንም ቻምበር ይቆጣጠራሉ
- ትራምፕ ኢምፒች ይደረጋል
- ኢዜማ ሜጆሪቲ ያሸንፋል
- ፕሬዘዳንቷ በሊሞዚን እንጂ በአውቶብስ አልተጓዘችም
- ዓብዮት የአፍሪካ አታቱርክ ነው
- ዓብዮት የጉራጌ ህዝብ ጠላት ነው
- ዓብዮት የማያልቅ ጦርነት እንዲኖር ይፈልጋል
- ዓብዮት ከትግሬ ዲቃላ ወልዷል
- ዓብዮት ሺመልስን ያባርረዋል
- ኦሮሞዎች በሙሉ ዘረኞችና አረመኔዎች ናቸው
- ትግሬዎች መጤዎችና፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው
- ትግሬን ያመነ ጉም የዘገነ
- ፋኖ ደብረ ብርሃንን ተቆጣጠረ
- ፋኖ ብቸኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል
- ጉራጌ ዞን አይደለም፣ ጉራጌ ክልል ነው
- ጉራጌ ብልፅግና ላይ ትዕግስቱ አልቋል
- የጉራጌ ክልል ያ ግማታምም ቂንጥርሽ ውስጥ ነው ያለው
- ጉራጌዎች በምግብና በቤት አሠራር እንዲሁም በፈጠራ አንደኞች ነን
- የጎሳ ክልል ሊፈርስ፣ ኢትዮጵያ በክፍለ አገራት ልትከፋፈል ነው
- MOU ለአድዋ በዓል ይፈረማል፤ ዓብዮት ሶማሊላንድን እውቅና ይሰጣል
- እንግሊዝ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- ራሺያ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- ለግብፅ Kemit እንደ እኔ እንደ ሆረስ የሚቀርብ የለም
- እኔ ሆረስ መንፈስ ነኝ
- እኔ ሆረስ ጭልፊት ነኝ
- ከታላቁ ፐርፐዝ ብላክ አክስዮን ሳልገዛ አመለጠኝ
- ካማላ ሃሪስ 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ትሆናለች
- አንተ የስሙኒ ልጅ፣ የሸሌ ልጅ፣ እናትህ …

Post Reply