Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13086
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ጥያቄ አለኝ ደርግ ተፈጥሮን በቁጥጥር ሥር ለማዋል አረንጓዴው ዘመቻ ቀዳሚው ነው

Post by Abere » 30 Jul 2019, 15:25

ተፈጥሮ በቁጥጥር ሥር የወያኔ እና ኦነግ ብሎም የሁሉ ኢትዮጵያዊ መሳለቂያ ነበር። ግን በደን ልማት እና ማሃይምንት ማጥፋት በዓለም ስንተኛ ደረጃ ነበር። ደኑን ወያኔ አህዮቿን አብልታ ገሚሱንም አቃጥላዋለች ይባላል። ተፈጥሮን አሁን በቁጥጥር ሥር ለማዋል እየተሞከረ ስለመሰለኝ ነው። እኔ ግን ጁሃር መጀመሪያ በቁጥጥር ስር ይሁን እላለሁ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጥያቄ አለኝ ደርግ ተፈጥሮን በቁጥጥር ሥር ለማዋል አረንጓዴው ዘመቻ ቀዳሚው ነው

Post by Ethoash » 30 Jul 2019, 16:10

Abere wrote:
30 Jul 2019, 15:25
ተፈጥሮ በቁጥጥር ሥር የወያኔ እና ኦነግ ብሎም የሁሉ ኢትዮጵያዊ መሳለቂያ ነበር። ግን በደን ልማት እና ማሃይምንት ማጥፋት በዓለም ስንተኛ ደረጃ ነበር። ደኑን ወያኔ አህዮቿን አብልታ ገሚሱንም አቃጥላዋለች ይባላል። ተፈጥሮን አሁን በቁጥጥር ሥር ለማዋል እየተሞከረ ስለመሰለኝ ነው። እኔ ግን ጁሃር መጀመሪያ በቁጥጥር ስር ይሁን እላለሁ።
ነገሩ የመጣው እኮ ሁሉን ነገር እንቆጣጠራለን በማለቱ ነው ያንት የክቡር አባት መንግስቱ። ለምን ተስማምቶ ከተፈጥሮ ጋራ እንደመኖር አሽንፈዋለሁ በቁጥጥር ስር አረገዋለሁ ብሎ ተንሳና ወድቀ አይወድቁ ወድቅት።

ጉራጌዎች የጭራቅ ኦረር ዘመዶች ነበር ለደርግ ባለስልጣን አማሮች ግቦ እየስጡ ጫካውን ሜዳ ያረጉት ከስል በማክስል። ይህ የማይዋሽ ነገር ነው ማንም አይደለም ከስል የሚሽጠው ከጉራጌ በስተቀር ።።

ታድያ የአባት ህን ወርስ ህ ጁሀርን በቁጥጥር ስር አደርገዋለሁ ትላለህ ። ይቅርታ የሆንን መለኮታዊ ሀይል የምትጠይቅ ይመስላል። ታድያ በነካ እጅህ እስክንደርንም ብታስረው ። ብቸኝነት ሁለቱንም እንዳያጠቃቸው።

አንተ የመንጌ ልጅ ኢትዬዽያ በሙሉ ብታልቅ ቅምም አይልህም አንተ ጁሀርን አስረህ ተቅናቆኞች ህን ገደለህ ወድ ድሮ ስልጣንህ ብትመለስ ለምን መቶው ሚሊዬን አያልቅም። ድንታም አይስጥህም።። ቶሽ ብለናል ይበቃሀል እዛው በጠበልህ

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ጥያቄ አለኝ ደርግ ተፈጥሮን በቁጥጥር ሥር ለማዋል አረንጓዴው ዘመቻ ቀዳሚው ነው

Post by simbe11 » 30 Jul 2019, 16:16

መብራቱ ቢበራ ቢጠፋም ይበጅ፤
አወናባጅ ሌባ ደርግሞት መጣ እንጂ።

Post Reply