የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያን ጨዋታ ጅቡቲን አሸነፈ!
ጅቡቲ ስታድየም ላይ ላይ ጅቡቲን 1 -0 አሸንፏል:: ጎል ግን ሲያንሰን ነው:: የፋስል ኮከብ ጎል ግብ አግቢ ሙጅብ በፓስ ፖርት ምክንያት መሄድ አልቻለም ነበር:: ከመሸነፍ ተርፈናል:: ይህ ከርፋፋ ፌዴሬሽን መንዘላዘሉን ቢያቆምስ!
Re: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያን ጨዋታ ጅቡቲን አሸነፈ!
የሚቀጥለው ጫዋታ ከኮትዲቭዋር ጋር በድሬዳዋ ስታድየም በሚቀጥለው ሳምንት ነው:: ጨዋታው በድሬዳዋ ከሚካሄድ ባህርዳር ስታድየም ቢሆን የማሸነፍ ዕድል አላቸው:: የህዝብ ድጋፍ ከፍተኛ ነው:: እንቅልፋሙ ፌዴሬሽን ...
Re: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያን ጨዋታ ጅቡቲን አሸነፈ!
Djibouti kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk.
That club need to change,
That club need to change,
Re: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያን ጨዋታ ጅቡቲን አሸነፈ!
ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ዋንጫ የማለፍ እድሏ ሰፊ ነው:: የሚቀጥለው ጨዋታ ከጅቡቲ ጋር አዲስ አበባ ላይ ነው:: በትንሹ 5-0 ያሸንፋሉ:: ድሬዳዋ ስታድየም ግን ተመራጭ አይደለም:: ወይ አዲስ አበባ ወይ ባህር ዳር ቢሆን ጥሩ ነው::
ይሄን ካሸነፉ የሚቀጥለው ጨዋታ ደርሶ መልስ ከሩዋንዳ ጋር ይሆናል:: ይህንን ካሸነፉ ያልፋሉ :: ፈዴሬሽኑ በጣም ደካማ ነው:: ትኩረት ሊሰጠው ይገባል::
ይሄን ካሸነፉ የሚቀጥለው ጨዋታ ደርሶ መልስ ከሩዋንዳ ጋር ይሆናል:: ይህንን ካሸነፉ ያልፋሉ :: ፈዴሬሽኑ በጣም ደካማ ነው:: ትኩረት ሊሰጠው ይገባል::