ኮ/ል ደመቀ ዘውዱም እንደ ዘሀበሻው ጋዜጠኛ ቅማንት፣ አገው፣ ሽናሻ … ከሚሴ ኦሮሞ በአንድ አማራ ስነ ልቦና እንቁም እያለ ይዘረዝራል፡፡ ያለ ዘር ዘር በመስጠት ግራ የተጋባ አማራ የበለጠ ግራ ተጋባ፡፡
ለዚህ ነው የሌላውን የዘር ሀረግ ከመተንተናችሁ በፊት የራሳችሁን ንገሩን የምንለው፡፡ እናንተም (አማሮችም) ከተወናበዳችሁበት ሂደት ትወጣላችሁ እኮ፡፡
ካልሆነ ግን በከንቱ ራሱን አማራ እያለ የሚጠራው ሰው ወደ ዘር ሀረጉ ተመልሶ ጉራጌ ከሆነም ጉራጌ ነኝ ይበል፣ ሶማሌ ወይም ሌላ ከሆነም እንደሁ የሆነውን ፈልጎ ያግኝ፡፡ እኛም የቀደመውን ማንነታችሁን በማፈላለግ እንድርዳችሁ!
አቻምየለህ፣
እስከ መቼ ሸሽተህ ትዘልቃለህ፡፡ አንለቅህም እኮ፡፡ የአጭቤ ፓለቲካና ኑሮ ከእንግዲህ አይሰራም፤ ተስፋ ቁረጥ፡፡
Link፡