Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19625
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ሁላችንም ንስሃ እንግባ!

Post by Axumezana » 17 Aug 2026, 18:24


Naga Tuma
Member+
Posts: 7878
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ሁላችንም ንስሃ እንግባ!

Post by Naga Tuma » 17 Aug 2026, 19:16

Axumezana wrote:
17 Aug 2026, 18:24
ሁላችንም ንስሃ እንግባ!
ሁላችንም ማለት እራሱ ንስሃ የምያስገባ ይመስለኛል።

ንስሃ መግባት ለየራስ ነዉ ብዬም ኣስባለሁ።

ዬለም ያልከዉ እግዝኣብሔር መዝገብ ያለዉ ይመስለኛል።

ተገልጦ ነበረ ከተባለበት የስደት ዘመን ጀምሮ መዝገብ ያለዉ ይመስለኛል።

በዚህ ዘመን መለኮታዊ ፍርዱም ለስደት ዘመኑ ይመስለኛል።

እኔን የሚመስለኝን ለየራስ ማጥናት የየራስ ነዉ።

ለየራስ ስም ወይም ለየራስ ፍሬዎች ነዉ ብዬም ኣስባለሁ።

Naga Tuma
Member+
Posts: 7878
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ሁላችንም ንስሃ እንግባ!

Post by Naga Tuma » 18 Aug 2026, 05:29

ከሶስት ሺህ ዓመታት በላይ አሓዱ ዓምላክ የተባለባት የቅዱሳን ፈረዖዎች ሃገር፥

1) እግዝኣብሔር ኣለ ብሎ ማሰብ የኣዕምሮ መዛባት ወይም ሜንታል ዲስኦርደር ነዉ ያልክ፣
2) ሃይማኖት አዲቫንስድ ስሌቨሪ ነዉ ያልክ፣
3) የጥንት ኢትዮጵያ አሓዱ ዓምላክ እና የአሓዱ ዓምላክ መልዓክ ወይም ነብይ ወይም ቃልቻ ወይም ቃሉ ማለት ትተህ ዉስጥ ኣዋቂዉ በትለር ስለ እስራኤሉ እየሱስ ኣስተምሮኛል፣ ቃሉን ቀጥቅጬ መግዛት እችላለሁ ያልክ፣
4) እየሱስ በሉኝ ለማለትም ዉጥር ዉጥር ያልክ፣

የቃሉ ቅዱስ መንፈስ የሰፈነ ሳይሆን ኣይቀርም እና ዉለህ ሳታድር ቃሉ ጋ ድረስ። ወይም ነብ ወይም ደንፋ ጋ የምያደርስህ ፈልግ።

ሃጥዓቶችን ዉስጡ ኣምቆ ቅዱስ በሉኝ የሚለዉን መጽሓፍ ያርምልህ ይሆናል።

ቅዱሳን ፈረዖዎች ሃጥዓተኞች ተብለዉ የተኮነኑት ለምን ነበር ብሎ ከጠየቀህ በኋላ ማለት ነዉ።

ጥንታዊ ኢትዮጵያ አሓዱ ዓምላክ ኣለመኖሩን ከቡድሃ የምትማር ሳይሆን አሓዱ ዓምላክ መኖሩን ቡድሃን የምታስተምር ነዉ ብሎም ይመክርህ ይሆናል።

Naga Tuma
Member+
Posts: 7878
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ሁላችንም ንስሃ እንግባ!

Post by Naga Tuma » 18 Aug 2026, 11:29

እግዝኣብሔር፣ ነብይ፣ እየሱስ፣ በእየሱስ ስም እያለ የተለከፈ ዐይነት መለፍለፍን ማዳመጥ ሰከን ብሎ እግዝኣብሔር ህያዉ ነዉ ማለት ኣይችልም ወይ ያስብላል።

ሰከን ብሎ እግዝኣብሔር ህያዉ ነዉ ከተባለ የዚህ ዘመን ተዓምራዊ የእግዝኣብሔር ቅዱስ መንፈስ አሰራር የበለጠ እስከሚገባን የጥሞና ግዜ ያስፈልገናል ማለትም የሚቻል ይመስለኛል።

Naga Tuma
Member+
Posts: 7878
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ሁላችንም ንስሃ እንግባ!

Post by Naga Tuma » 19 Aug 2026, 18:35

ለመሆኑ የካቶሊክ ፕሮቴስታንት ድርጅት የንስሃ አባት ኣለዉ?

የካቶሊክ ፕሮቴስታንት ሰዉ ንስሃ የሚገባዉ ወይም የምትገባዉ እንዴት ነዉ?

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 11203
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ሁላችንም ንስሃ እንግባ!

Post by ethiopianunity » 20 Aug 2026, 13:36

Yeleben serto, yiker belugn malet!

Post Reply