Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Meleket
Member+
Posts: 5304
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ☆ በእግዚኣብሔር ፥ስም፥በ'ኣምላካችን፥ጌታ፥እንለምንሃለን " ስለ፥ልደቱ፥ኽህደቱ፥ኣያሌው"ትችት"፥እንድሠጠን"ዲያቖን፥ዘመድኩን፥በቐለ፥እንጠይቓሃለን"*!!

Post by Meleket » 18 Aug 2026, 09:48

ይህ Tog Wajale E.R. የተባለ የመረጃ ወፈፌ የ፲ አለቃ ነገራ ልጅ እንዲህ በአቶ ልደቱ ላይ የሚነጫነጨው እና የሚያለቃቅሰው የጤና ነውን? :mrgreen:

እንደ “የምጥምዶው ምርኾኛ ብሮፌሰር መሃመድ”፡ አልሆንም፤ እኔ የላሊበላው ዲያቆን ከህዝቤ ጋር እጠምዳለው እንጂ ቦተሊካ በማያውቁ እንደ አህያ በሚናናፉና እንደ ጅብ በበሉበት በሚጮሆ ምድረ የቦተሊካ ኣዝማሪ ቱልቱላዎች በነ አወል ሰይድ አማካኝነት ኬንያ ሄጀ ኣልጠመድም፤ ይልቅስ እውነትን ከያዙ ጠመድን የሚሉ ሃገራት መጀመርያ ከህዝባቸው ጋር፡ የኛ ከሚሏቸው የአብራካቸው ክፍሎች ጋር ይጥመዱ ብለው ይሆንን? ስንቱ ጉምቱ ቦተሊከኛ በቦተሊካ ኣቋሙ ምክንያት በየአገራቱ ተሰውሮ እያለ፡ ከጐረቤት ጋር እጣመራለው ማለት ቦተሊካዊ ምንዝርና መሆኑ ገብቷቸዋል ማለት ነው። መቼም የላሊበላው ሊቅ በቦተሊካ እውቀትና ብልጠት አይታሙም ሲባል ሰምተናል!
Tog Wajale E.R. wrote:
18 Aug 2026, 03:16
Re: ☆ በእግዚኣብሔር ፥ስም፥በ'ኣምላካችን፥ጌታ፥እንለምንሃለን " ስለ፥ልደቱ፥ኽህደቱ፥ኣያሌው"ትችት"፥እንድሠጠን"ዲያቖን፥ዘመድኩን፥በቐለ፥እንጠይቓሃለን"*!!


Post Reply