Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7878
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ቅዱሳን የኢትዮጵያ ፈረዖዎችን ስትኮንን የኖርክ የዘመኑ የኢትዮጵያ ጳጳስ ንስሃ መግባት ዬለብህም?

Post by Naga Tuma » 17 Aug 2026, 18:48

ቅዱሳን የኢትዮጵያ ፈረዖዎች ያልኳቸዉ ቀዳማዊ መስራች ታላቅ ፈረዖ ቅዱስ ምነስ እና ቀዳማዊ የአሓዱ ዓምላክ ነብይ ታላቅ ፈረዖ አክናተንን ነዉ።

የቀዳማዊ መስራች ታላቅ ፈረዖ ቅዱስ ምነስ ሃጥዓት ምን ስለሆነ ነዉ ሲኮነን የኖረዉ?

የቀዳማዊ የአሓዱ ዓምላክ ነብይ ታላቅ ፈረዖ ቅዱስ አክናተን ሃጥዓት ምን ስለሆነ ነዉ ሲኮነን የኖረዉ?