Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15930
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ምሥጋና ለዛሬው የአማራ ትውልድ - የአብይ አህመድ መሰሪ የጋሎች ወረራ፤መስፋፋት ህልም ያመከነ። የአሁኑ የአማራ ትኩስ ኃይል እንደ1960 እና 1990ዎቹ ላሜ ቦራ አይደለም

Post by Abere » 17 Aug 2026, 11:19

ምሥጋና ለዛሬው የአማራ ትውልድ - የአብይ አህመድ መሰሪ የጋሎች ወረራ፤መስፋፋት ህልም ያመከነ። የአሁኑ የአማራ ትኩስ ኃይል እንደ1960 እና 1990ዎቹ ላሜ ቦራ፤ የተጫነውን የማይበላ ባለመሆኑ ሊመሰገን ይገባዋል።

ሽፍቶች በአማራ ጋቢ ላይ ዕጣ የመጣጣል ህልማቸውን ዶግ አመድ ያደረገ- የዛሬ የአማራ ፋኖ ትውልድ ነው። ይህ ትውልድ እንደ ኢ ህ አፓ የሚታገልለትን አላማ እና ህዝብ የማያውቅ ( አላማ ቢስ እና ጦሰኛ) ሳይሆን እንደ ኢህድን ( ወያኔ -አጋሜ ገረድ) ወይም እንደ ብ አድን -ብልጽግና (የጋላ ተስፋፊ መሳሪያ) አይደለም። በትግል ጥራት እና ይዘት የተለየ ነው። አማራን የምትገድል እና የምታሳድድ፤ ሃይማኖቱን የምታረክስ አገር ሳይሆን አማራን እንደ ሌላው ዜጋ የምታከበር አገር የማየት ግልጽ ትግል ነው።