ውይ ውይ ውይ ኤርሚን ግን ምን ነካው? “ይህ ሰው ማለት የሚሸጥ የሚለወጥ እቃ ነው” (2020) / “ይህ ሰው ወደር የሌለው ጀነራል ነው” (2026)
2020: ”ባጫ ማለት የሚሸጥ የሚለወጥ እቃ ነው”
Re: ውይ ውይ ውይ ኤርሚን ግን ምን ነካው? “ይህ ሰው ማለት የሚሸጥ የሚለወጥ እቃ ነው” (2020) / “ይህ ሰው ወደር የሌለው ጀነራል ነው” (2026)
ኤርሚያስ እንጀራ መብላት አለበት። ስለዚህም political consistency አትጠብቂ። ሁሉም ያው ናቸው ሰሜን አሜሪካ እና አውሮፓ ተቀምጠው በዲስኩር የሚያደክሙን። አንቺም እንደግዜው ወደፈሰሰው አብረሽ የምትጓዢ መስሎኝ። አቶ ኢሳያስ የበረታ ሲመስልሽ ትግራይና የ ኤርትራ ተጋሩ አዲስ መንግስት መፍጠር አለባቸው ትያለሽ።
የጅማው ሰውየ ሊያጨሰው ይችላል ብለሽ ስትገምቼ ስለ አድዋ መሞገት ታበዣለሽ።
የጅማው ሰውየ አድዋን አደብ ያስገዛል ብለሽ መገመት ስተጀምሪ ደሞ አማራው ፣ ትግሬው ፣ ኦሮሞው አኦሮሙማን ለመገበልጥ ሆ ብሎ ይነሳ ትያለሽ።
ሸኔ እና ፋኖ በአብዛኛው social media ላይ ብቻ ያሉ መሆኑ ሲከሰትልሽ ኦሮሙማን ከአራትኪሎ ለማባረር ካርቱም የ liberation አርሚውን መቀላቀል አለበት ብለሽ አካኪ ዘራፍ ትያለሽ።
የጅማው ሰውየ ሊያጨሰው ይችላል ብለሽ ስትገምቼ ስለ አድዋ መሞገት ታበዣለሽ።
የጅማው ሰውየ አድዋን አደብ ያስገዛል ብለሽ መገመት ስተጀምሪ ደሞ አማራው ፣ ትግሬው ፣ ኦሮሞው አኦሮሙማን ለመገበልጥ ሆ ብሎ ይነሳ ትያለሽ።
ሸኔ እና ፋኖ በአብዛኛው social media ላይ ብቻ ያሉ መሆኑ ሲከሰትልሽ ኦሮሙማን ከአራትኪሎ ለማባረር ካርቱም የ liberation አርሚውን መቀላቀል አለበት ብለሽ አካኪ ዘራፍ ትያለሽ።
Re: ውይ ውይ ውይ ኤርሚን ግን ምን ነካው? “ይህ ሰው ማለት የሚሸጥ የሚለወጥ እቃ ነው” (2020) / “ይህ ሰው ወደር የሌለው ጀነራል ነው” (2026)
አላቆምሽም እየመረጥሽ ማንበብን። ሁሉም ያው ናቸው ያልኩ መስሎኝ።
መጥፎ ስራ ነው የመረጡት — አድዎዎችንም ይጨምራል።
ስራቸው የሚኖረው ኢትዪጺያ ውስጥ ሰላም ከሌለ ነው። ይህን አይክዱትም። ፓለቲካቸውን ከባለግዜው ጋር ማጣጣም የግድ ሊሆንባቸው ነው።
በነገራችን ላይ አቶ ጌታቸው ረዳ የቤት እስር ላይ ነው “ reportedly” ብለሽ
ስትሰብኪ ነበር ዛሬ ጠዋት። ፈቱት ?