Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7878
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: እኛ ኢትዮጵያዊያን ምን ያህል ደደቦች ነበርን?

Post by Naga Tuma » 15 Aug 2026, 22:46

በምድር ላይ ቀዳማዊ ስሩወ መንግሥት ወይም የመንግሥት መዋቅር መስራች ቅዱስ ፈረዖ ምነስ ነበረ።

በምድር ላይ ቀዳማዊ የኣንድ ዓምላክ መልዓክ ቅዱስ ፈረዖ አክናተን ነበረ።

ስለዚህ እኛ ኢትዮጵያዊያን ከኣይሁዳዎች ጋር ሆነን የጥንት ኢትዮጵያ ቅዱሳን ፈረዖዎችን መኮነን ደደብነት ኣልነበረም?

ቀዳማዊ መስራች እና ቀዳማዊ ነብይ ቅዱሳን ፈረዖዎች

Post Reply