የጥንቷ መርካቶ እምብትሯ እየፈረሰ ነው!
እንዚህ ቪዲዮ ውስት የድሮ መስጊድ የሚመስለው የኪኪያን ቤትና ሱቅ ሲሆን መሃል ላይ የሚገርሱት የኪኪያን ሱቅ የሚባሉት የድሮ ሚሊታሪ ተራና ጨርቃጨርቅ ተራ ነው ! ነፍስ ይማር ይባል የነበረውም ይህ ነበር ። ያለው ከራጉ ኤል በምራብ ፣ ከ4ኛ ፖሊስ ጣቢያና በጣና ገበያ መሃል ያለው የመጀመሪያው ማ ዕ ከላዊ መርካቶ ማለት ያ ነው ። መሃሉ የጨርቃጨርቅ ሱቆች ሆነው ዙሪያው ልብስ ሰፊዎና ህንዳዊ ባኒያኖች ነበሩበት!