Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 44307
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኔ መርካቶ! ለታሪክ የሚቀመጥ ቪዲዮ!

Post by Horus » Yesterday, 11:20

መርካቶ ሜዳ ጭቃ ሆና አድጌባታለሁ!

የመጀመሪያው የገበያ አዳላሽ ተሰርቶ እነ አቤ ጉበኛውን ተገናኝቼበታለሁ!

እነ መሃመድ ሳላ በራድና ፉል በልቼበታለሁ

እነ ሲሊማ አዲስ ከተማ የካውቦይ ፊልም አይቼበታለሁ

መካቶ የዛሬን 1/10ኛ ስፋት ሆና አውቃታለሁ

የዛሬ አመዴ ለማ አትክልት ተራና የጠ/ግዛት አቶቢስ የነ ማሞ ካቻ ፈጣን ማመላለሻ መናሃሪያ ሆና ተሳፍሬባታለሁ!

መርካቶ ለማያውቃትና ውጭ ለቆመ አንድ ግዙፍ ቀውስና ትርምስ ነች!

ውስጧ ግ ን አስገራሚ ስርዓት ፣ አስገራሚ ድርጅት ፣ አስገራሚ ሲስተም ነች!

ለዚህ የመጨረሻ ምስክሩ አፈራረሷ ነው!

ተመልከቱ ! መርካቶ ዝም ብላ በቡልዶዘር አትደረመስም ! አትደመሰስም!

ተመልከቱ እያንዳንዱ እንጨት ፣ እያንዳንዱ ድንዳይ ፣ እያንዳንዱ ቆርቆሮና ምስማር በስርዓት ተነቆሎ ሲሰበሰብ ከጎኑ ገበያው አላንዳች ያ ሆያ ሆዬ ስራውን ያካሂዳል!

መርካቶ ማለት ያ ነው! ሚሊዮን ሰው እያንዳንዱ የራሱን ስራ በስርዓት የሚቀውጥበት የሲስተሞች ሁሉ ሲስተም!

MERKATO - THE MOTHER OF ALL ORDERS !!!



Horus
Senior Member+
Posts: 44307
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኔ መርካቶ! ለታሪክ የሚቀመጥ ቪዲዮ!

Post by Horus » Yesterday, 11:33

ገበያው ይጦፋል! በጎኑ ፈረሳው ይጦፋል! መርካቶ ለደቂቃ እንኳን ስራ ማይፈታባት የትጉሃኖቹ ምድር!!! እጹብ ድንቅ!!!!

ልብ በሉ ይህ ሰፈር በሙሉ አጼ ምኒልክ አዲሳባን ሲያቀኑ ይህ ዙሪያው ሁሉ ዘንዶ ሁሉ የሚበዛበት ጫካ ነበር! ፊታውራሪ ሃብተ ጎርዲስ ዲነግዴ የመጀመሪያ ግዙፍ የሳር ቤት እልፍኝ ዛሬ ራጉኤልና አንዋር መስጂድ የተሰራበት ግቢ ነበር ። ቅጠል ተራ ማለት ድሮ ሃብተ ጎርጊስ ድልድይ የሚባለው ወንዝና ቦታ ነው ።

አሜሪካ በ1903 አካባቢ ከምኒልክ ጋር ዲፕልማሲ ስትጀምር ለቆንስላ የሚሆን ትልቅ ቤትና ግቢ ባዲሳባ ስላልነበረ ሃብተ ጎርጊስ ቤታቸው ያሜሪካ ቆንስላ እንዲሆን ሰጥተው እርሳቸው ወደ 4 ኪሎ ግቢ ሄዱ ! መርካቶ መላው የሃብቴ ዲነግዴ ርስት ነበር ።

በዚያን ዘመን የፍታራሪ ሃብቴ ግቢ ይባል የነበረው የአሜሪካን ግቢ ተብሎ ዛሬ ድረስ ያ ሰፈር አሜሪካን ግቢ ይባላል!




Tiago
Member
Posts: 3549
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: የኔ መርካቶ! ለታሪክ የሚቀመጥ ቪዲዮ!

Post by Tiago » Today, 05:43

ኦሮሞ ሊሰለቅጣት ተዘጋጅቷል :lol: :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 44307
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኔ መርካቶ! ለታሪክ የሚቀመጥ ቪዲዮ!

Post by Horus » Today, 12:33

ቱስ ቱስ ቲያጎ!

ዛሬ ላይ ጉራጌኮ ያለው ቦሌ ፒያሳ ቤተልና ሃያት ሽሮ ሜዳ ሰሜን ምስዘጋጃ ነው! ላንቺ ዘመዶች ለጀማሪዎቹ አስተላለፍነውኮ ገና ድሮ! እርግጥ ፎቆቹ የኛ ናቸው ! ጉራጌ ሲባል የመጀመሪያ ትውልድ ይነግዳል ፣ ሁለተኛው ትውልድ ፍብሪካ ይከፍታል ወይም ፕሮፌሰር ነው! አለቀ!



Tiago
Member
Posts: 3549
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: የኔ መርካቶ! ለታሪክ የሚቀመጥ ቪዲዮ!

Post by Tiago » Today, 15:22

ዛሬ ላይ ጉራጌኮ ያለው ቦሌ ፒያሳ ቤተልና ሃያት ሽሮ ሜዳ ሰሜን ምስዘጋጃ ነው! ላንቺ ዘመዶች ለጀማሪዎቹ አስተላለፍነውኮ ገና ድሮ! እርግጥ ፎቆቹ የኛ ናቸው ! ጉራጌ ሲባል የመጀመሪያ ትውልድ ይነግዳል ፣ ሁለተኛው ትውልድ ፍብሪካ ይከፍታል ወይም ፕሮፌሰር ነው! አለቀ!

ኦሮሞ ሊሰለቅጣት ተዘጋጅቷል :lol: ቦሌ ፒያሳ ቤተልና ሃያት ሽሮ ሜዳ ሰሜን ምስዘጋጃ Who is / was living in these places apart from WooraGay?? who were the pioneers? who established TMS ,hospitals,telecommunication,etc?
wooraGays ?:lol: :lol:
unless you are deliberately refraining from commenting on the current Oromo demand on owning Addis Ababa, out of fear or you are one of those sick ethnocentric individuals.

Post Reply