Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum




Odie
Member+
Posts: 8772
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: አክሱምም አስመራም ሲናም ኖህም የኛው ናቸው!

Post by Odie » 10 Aug 2026, 21:46

ግም ለግም አብረህ አዝግም
ክብረ ነገስት የፃፈው ደብተራ
የቄስ ግርማና መስሎቻቸው ውሽትና ቅጥፈት
ሁሉም ያው ናቸው!!
ያው አገሪቷ ተረኛ ዋሽቶ fairytale ታሪክ አድርጎ የሚፅፍባት አገር ነች:: እውነተኛ ታሪክ ሞቷል::

ወያኔም የልጆች መማሪያ መፃፎች በራሷ ታሪክ ለውጣ ነበር::
እንደዚህ ደፍረው ሲዋሹ እንዴት እንደማያፍሩ ይገርማል!!

Post Reply