የዲያስፖራ ቲክቶክ ፖለቲከኛንና የዩቱብ አቁማዳ ተሸካሚን እጠየፋለሁ። በአጠቃላይ መከፋፈልንን የሚያራግብና ወሬ በማውራት ላይ ኑሮው የመሠረተ ለማኝ እንጁን ከኢትዮጵያ ላይ መንሳት አለበት።
ሆኖም የመንግስትን በጀት ግማሽ የሚያክለውን $6 ቢሊዮን ዶላር በሬሚታንስ በዓመቱ ወደ ሃገሩ የሚልከው ዲያስፖራ በሃገሩ የፖለቲካ ስርዓትና የህግ አወቃቀር ላይ አስተዋፅዖ ማድረግ እንዲችል መደረግ አለበት ብዬ አምናለሁኝ።