Re: ዘመነ ሰለጠነ በለጠ ዘነጠ አማረ ተንቀባረረ! እንዲል መጻፉ!!!
አወ አዲሱ ትውልድ እየሰለጠነ ነው። አሮጌው በመንደር ፓለቲካ ይንጫጫል። እኔ ተስፋ አለኝ የሚያኮራ አዲስ ትውልድ እየተፈጠረ ነው። ይህ ትውልድ ከምቀኝነት ፣ አሉባልታ ፣ ስንፍና የተፋታ ይሆናል የሚል እምነቴ እያደገ ነው የመጣው።
ደስ አይልም በስነስርአት በሰልፉ ሲጠብቁ ማየት አውቶብስ ወይ ታክሲ ለመሳፈር።
ከብዙ አመቶች በፊት አይደለም ይህ ጭራሽ የማይታሰብ የአዲስ አበባ ነዋሪ ባህል ያልነበረው። የአይን ምስክር ነኝ።
ደስ አይልም በስነስርአት በሰልፉ ሲጠብቁ ማየት አውቶብስ ወይ ታክሲ ለመሳፈር።
ከብዙ አመቶች በፊት አይደለም ይህ ጭራሽ የማይታሰብ የአዲስ አበባ ነዋሪ ባህል ያልነበረው። የአይን ምስክር ነኝ።
Re: ዘመነ ሰለጠነ በለጠ ዘነጠ አማረ ተንቀባረረ! እንዲል መጻፉ!!!
Abiy Ahmed is a foolish pilitician to believe that people value leisurely visuals more than their safety, peace in the country, freedom of media, human rights, their pockets and lower cist of living. People value basics than cosmetics.
In an election conducted fairly, he would be ejected out of Arat Kilo in no time for love of the gimmick.
In an election conducted fairly, he would be ejected out of Arat Kilo in no time for love of the gimmick.
Re: ዘመነ ሰለጠነ በለጠ ዘነጠ አማረ ተንቀባረረ! እንዲል መጻፉ!!!
አቢይ አህመድ ገና ኮሪደር ሲጀምር መፈክር አውጥቼ ነበር ፤ Intelligent Place Creates Intelligent People የሚልAffable wrote: ↑08 Aug 2026, 14:13አወ አዲሱ ትውልድ እየሰለጠነ ነው። አሮጌው በመንደር ፓለቲካ ይንጫጫል። እኔ ተስፋ አለኝ የሚያኮራ አዲስ ትውልድ እየተፈጠረ ነው። ይህ ትውልድ ከምቀኝነት ፣ አሉባልታ ፣ ስንፍና የተፋታ ይሆናል የሚል እምነቴ እያደገ ነው የመጣው።
ደስ አይልም በስነስርአት በሰልፉ ሲጠብቁ ማየት አውቶብስ ወይ ታክሲ ለመሳፈር።
ከብዙ አመቶች በፊት አይደለም ይህ ጭራሽ የማይታሰብ የአዲስ አበባ ነዋሪ ባህል ያልነበረው። የአይን ምስክር ነኝ።
ዛሬ ላይ አይደለማ ታክሲና አቶቢስ ለመሳፈር የፈጠረው የስልፍ ካልቸር ፣ አይደለም መንገድ ላይ የሚሸና መንገድ ላይ ቁራጭ ወረቀት የሚጥል የለም!
አዲሳባ የምር አዲስ ካልቸር ፈጥሯል ።
ነገሩ ቀድሞሞ ሶሺያል ሳይኮሎጂ ያለ ሃቅ ነው ፤ እሱም the broken window theory ይባላል
ሰዎች የጸዳ ከባቢ ውስጥ ከሆኑ አያቆሽሹትም
ቆሻሻ ባለበት ቦታ እነሱም ቆሻሻቸውን ይጥላሉ!
Clean goes with clean; trash goes with trash.