Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7878
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

መረራ ጉድና አያነ ገና ከን ጄዹ አባሬ ቀባ? ዮሓንስ ለታ አያነ ገና ከን ጄዹ አባሬ ቀባ?

Post by Naga Tuma » 02 Aug 2026, 17:48

አያን ከን ከበጀሙ መሌ ከን ቱፈተን ምት። ፈኬኛፍ ነብ ዮከን ነቤ አያነ ከበጀሙ።

ዮሓንስ ለታ እየሱስ ጄተን መሌ ጄቹን እሳ አያነ ገና ጄቹ እሳ ት።

መረራ ጉድና ከነ ቁበ ቀባቹ ደንደአ ጄቹን ዶጎጎረ ኣነት ህን ፈካቱ። ከናፍ አያነ ገና ዸጌፈታ ጅረ ጄቹ ተአ።

ጀበነ አያን ሰበት አራረሜ ገለተ ጄቹን አከምት ደገተመ?

አያነ ገና ከን ጄችሲሱ አያን ሞራ ኬሳ ሮምኡ ጅራ ሞ ለቸኑ አያነ ከን ቤከን ምት ላተ?

Naga Tuma
Member+
Posts: 7878
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: መረራ ጉድና አያነ ገና ከን ጄዹ አባሬ ቀባ? ዮሓንስ ለታ አያነ ገና ከን ጄዹ አባሬ ቀባ?

Post by Naga Tuma » 03 Aug 2026, 19:46

አያነ ማለትን በቀላሉ ማብራራት የሚቻል ኣይመስለኝም።

በምስራቅ ኣፍርካ ጥንታዊ የሆነ ቃል መሆኑ በሶማልኛ አያን የሚል ቃል መኖሩ ኣንድ ኣመልካች ነዉ የሚል ግምት ኣለኝ።

ጉያ አያና ማለት በዓል የሆነ ቀን ማለት ነዉ። የሚከበር ቀን ማለት ነዉ።

ጉያ አያና ለፈ ኦል ማለት የበዓል ቀን ክብር ስለሆነ ሥራ ላይ መሰማራት ዬለም ማለት ነዉ።

ስለዚህ አያነ የሚከበር ቀን ጋር ሲጣመር በዓል ማለት ይመስላል።

ኦል እና ሆሊ ለምን ተመሳሳይ ቃላት እንደሆኑ ኣላዉቅም።

አያነ አባ ማለት የአባት ኣምላክ እንደ ማለት ነዉ።

ይህ ማለት ደግሞ አያነ ከአባት ጋር ሲጣመር ኣምላክ ማለት ይመስላል።

አያነ ነብ ወይም ነቤ ሲባል ደግሞ የሚከበር መንፈሳዊ ወይም መለኮታዊ ነገር ይመስላል።

አያነቱ እራ ዱበተ ማለት ከሰዉ ላይ መንፈሳዊ ነገር መሰማት ማለት ይመስለኛል። አያነ ሰዉ ሳይሆን እግዜር ሰዉ ላይ ኣደረ እንደሚባለዉ ዐይነት ነገር ይመስለኛል።

ደጋግሜ እንዳነሳሁኝ ነብ ወይም ነቤ ማለት ነብይ ከማለት ጋር ተመሳሳይ ነዉ።

አያንቱ ማለትን በትክክል ማብራራት እጅግ ኣስቸጋሪ ነዉ ብዬ ኣስባለሁ።

ከኮከብ ቆጠራ ጋር የሚገናኝ ይመስላል። ሁሌ የምያጋጥም ሳይሆን ስያጋጥም የምያሳምን ነዉ የሚል ግምት ኣለኝ።

ዕድለኛ እንደማለትም ይመስላል።

አያነ የምያሳምን ሲሆን ይከበራል።

የሚከበርን አያነ፣ ለምሳሌ ነብ ወይም ነቤ፣ ማንም ተነስቶ ኣላሳመነኝም ብሎ እተዋለሁ ማለት ፍርዱ ምን እንደሚሆን እኔ ኣላዉቅም።

እጅግ ጥልቅ እና መሠረታዊ ጥያቄ ኣሳማኝ የሆነ ወይም ነዉ የተባለ አያናን ተወዉ ማለት ይቻላል ወይ ነዉ።

ለምሳሌ አያነ አባ ወይም የአባት ኣምላክን ተወዉ ማለት የሚችል ማን ነዉ?

አያነ አባ ወይም የአባት ኣምላክን መካድ ጀግንነት ኣይዴለም። ከሃዲ መሆን ነዉ።

የአክሱም መዉደቅ የጀመረዉ የክርስትና ሰበካ ሲጀመር የተረገሙ ጎሳ ላለመባል ማንነታቸዉን በመካድ ነበር።

አክሱም ክርስትና ኣለች ማለት ቅድመ ክርስትና ሃይማኖት ኣልነበራትም ማለት ኣይዴለም።

በጥንት ኢትዮጵያ አሓዱ ኣምላክ የተባለዉ ከስደት ዘመን በፊት ነዉ።

አሓዱ ኣምላክ ማለት የጀመረዉ እኔ ታላቁ ቀዳማዊ ነብይ የምለዉ የጥንት ኢትዮጵያ ታላቅ ፈረዖ ነበር።

እኔ በዚህ ዘመን የማስተዉላቸዉ ምልክቶች የስደት ዘመንን ጉልህ ኣድርገዉ የምያስታዉሱ ይመስላሉ።

መለኮታዊ አሰራር በዚህ ዘመን መገለጡ ኣንዱ ምልክት ነዉ ብዬ ኣስባለሁ።

የታላቅ ቀዳማዊ ነብይ ሌባ እስራኤል ቴህራን ዉስጥ አላህ ኣክበር እንደሚባለዉ ጀሩሳለም ዉስጥ አሙን ወይም ኣምላክ ህያዉ ነዉ የሚል ደወል እንደምታሰማ ምልክት ኣለ።

ታላቁ ቀዳማዊ ነብይ የእየሱስን መወለድ የተነበየ ነዉ ተብሏል።

በጣም ቀላል ጥያቄ የነብይ ትንቢት ሌላ ነብይ ነዉ ወይስ ኣዳኝ የተባለዉ ይሆናል ነዉ።

ነብ ወይም ነቤ ማለት መቼ እንደተጀመረ ባላዉቅም እንደ ነብይ የሚከበር ይሆናል ወይ ብሎ መጠየቅ ከባድ ኣይዴለም።

ኣሳማኝ የሆነ አያናን በግዴታ ተዉ ማለት በግዴታ ተዉ የሚለዉን መሸነፍ ኣመልካች ነዉ ማለት ይቻላል። ምናልባትም የነብይ ቅዱስ መንፈስ ኣዳኝ የተባለዉን በተዓምር ማሸነፍ ሊሆን ይችላል ብዬ ኣስባለሁ።

ስለዚህ ርዕስ የኦሮሞ መብት ተከራካሪዎች ኦሮሞዎች ነን የሚሉት መረራ ጉድና እና ዮሓንስ ለታ ማወቅ ኣለባቸዉ ብሎ መገመት ይቻላል።

Naga Tuma
Member+
Posts: 7878
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: መረራ ጉድና አያነ ገና ከን ጄዹ አባሬ ቀባ? ዮሓንስ ለታ አያነ ገና ከን ጄዹ አባሬ ቀባ?

Post by Naga Tuma » 03 Aug 2026, 21:59

የዳዊት ኮከብ ወይም ስታር ኦፍ ዴቭድ ማለት ሳይንሳዊ ስህተት ያለዉ መሆኑን ለመጀመርያ ግዜ ያጤንኩኝ እ አ አ ኦገስት 1፣ 2018፣ ዓም ነዉ።

ሳይንሳዊ ስህተቱ ለዳዊት ብቻ የሆነ ኮከብ ኣለመኖሩ ነዉ።

ይህ ሳይንሳዊ ስህተት የቦረና ሰዉ ደበሳ ጉዮ ሰዉ ይዋሻል፣ ኮከብ ኣይዋሽም ያለዉን ያስታዉሰኛል።

ፀሓይ የሰዉ ልጆች ሁሉ ትልቋ ኮከብ ነች።

ታላቁ የኢትዮጵያ ቀዳማዊ ነብይ የሰዉ ልጆች ሁሉ ትልቋ ኮከብ ያለ ነበር።

ስለዚህ የዳዊት ኮከብ ማለት የታላቁ ቀዳማዊ ነብይ የሰዉ ልጆች ሁሉ ትልቋ ኮከብ ማለት ስርቆት ሊሆን ይችላል ወይ ብሎ የምያስጠይቅ ይመስላል።

እኔን ኣስጠይቆኛል።

የዳዊት ኮከቡ ንጉሥ በሮማ ንጉሥ የተሰቀለ ሲሆን የፀሓይቱ ንጉሥ የሮማ ንጉሥን የመከተ ሆኗል።

Naga Tuma
Member+
Posts: 7878
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: መረራ ጉድና አያነ ገና ከን ጄዹ አባሬ ቀባ? ዮሓንስ ለታ አያነ ገና ከን ጄዹ አባሬ ቀባ?

Post by Naga Tuma » 17 Aug 2026, 15:29

የኣፄ የኩኖ ዓምላክ ዘመን ሸዋ ዉስጥ ክርስትና ሲስፋፋ አበይ ባቦ የተባለ ሰዉ የቅድመ ክርስትና ሃይማኖቱን ኣልተዉም ብሎ ወደ ቦረና ተሰደደ የሚል አፈ ታሪክን ከሁለት የሚተዋወቁ የማይመስለኝ ሰዎች ሰምቻለሁ።

አፈ ታሪኩ ዕዉነት ከሆነ አበይ ባቦ አያነ አባን፣ ነቤን ኣልክድም በማለት በሃገሩ ዉስጥ ለስደት ተዳረገ ማለት ይቻላል።

ይህ አስተያየት ኣሳማኝ ከሆነ አበይ ባቦ ከሰባት መቶ ዓመታት ገደማ በፊት አያነ አባ፣ ነብ ዮከን ነቤ ህን ገኑ ካለ መረራ ጉድና እና ዮሓንስ ለታ በዚህ ዘመን ጩቡ አያነ አባ፣ ነቤ ገኑ ከነ ኬሰ ህን ሴኑ ማለት የማይችሉ ናቸዉ?

Post Reply