There is nothing special about Amhara right. Amhara right has to be addressed in the light of the rights of all Ethiopians. ምርጥ ምርጡ ለአማራ የሚባል ነገር አይኖርም:: አማራ ብቻ የሚነግስባት አገር አትኖርም:: አማራ is just part of Ethiopia. The same for Tigre as far as they remain in the country.
If their right is disproportionately oppressed, all Ethiopians have to feel the burden. If majority Ethiopians support the status quo, there must be no reason to remove the system just to make Amhara or Tigre or both feel happy and bring about their dominance of the nation as in the past.
I am sure majority አማራ ነን ባዮች will agree to this simple reasoning of equal right or all ethiopians and ownership of the country equally by all ethiopians. Have we achieved that? That is a question for another day!
አሁን ተነሳሁ የሚለው ኢትዮዽያውያንን እየረበሽ ተራ አማራእ እየገደለ ያለው ንፁህ ደም አማራ ነኝ ኢትዮዽያን አንጥፌ እርስቴ አረጋለሁ የሚል ቡስን ነው:: ሆኖም ግን የሚያቅራራው ደግሞ በዚህ ፅንፈኛ ቡድን ዛሬ Ethiopianist ተብለው ሊጠሩ የሚችሉትን የፊውዳል ስርአት አራማጆችን እየጠቀስና እየተመካ ነው::
ምንሊክ ሌላው ጠመንጃ ሳይኖረው የተስፋፋበት ኢትዮዽያ ዛሬ የንፍጣም ነፍጠኛ ልጅ ተነስቶ እንደዛ ሊስፋፋ አይችልም:: ዘመኑ ተቀይሯል:: በዘር ፖለቲካ ሁሉም ነፍጥ ታጥቋል:: ዛሬ በስልጡን ፖለቲካ የሌላው consent መጠየቅ power share መደረግ ያለበት ዘመን ነው::
ይህ እዚህ ፎረም ሲሳደብ የሚውለው ጭንጋፍ extremist የሻቢያ-ግብፅ-ወያኔ አሽከር ያለፈው ናፋቂ ብቻ ነው:: They may fire a gun but they failed in principle.
No reasonable Ethiopian should fall victim to their whining. There is no good point to convince anyone. The current gov may have to bee given time to see what other things it has in its bag. TPLF and Fando have no alternative sound ideology for the country and Ethiopia need not fight with itself forever.
ህዝቡ እነዚህ ከወያኔ የባሱ ዘረኞችን ከአምሃራ ቡዙሃን ነጥሎ መቃወም ነው ያለበት:: አሁን በዝቷል:: አደብየሚገዙ ሌላውን የሚያከብሩ አይደሉም እንደውሻ ተናካሽ እንጂ!!
የት ይደርሳል የተባለ ጥጃ ልኳንዳ ቤት ተገኘ!!
ዲያስፖራ ገነዘቡ ከሚታለብ አደብ ይግዛ!
የማይሆን ፍቅረኛ ሽፋሽፍት ይስማል