Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13411
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: PP’s Ethiopia - ኢትዮጵያ እየመከረች ነው፤ ወጣቱ ፋኖን እየተቀላቀለ ነው

Post by DefendTheTruth » 29 Jul 2026, 12:45

የቆሞ ቀር አለም! ኢትዮጵያ ማለት አማረ፣ አማረ ማለት ደግሞ፣ ኢትዮጵያ ማለት ነዉ። እንደዚያ ባይሆን ኖሮ፣ ኢትዮጵያ ብሎ ፋኖ አይልም፣ የተፈለገዉ መልዕክት የኢትዮጵያ ወጣት ሁሉ ተነስቶ ፋኖ ተብዬዉን ፋንዶ ተቀለቀለ የምል ፊሽካ መንፋት ነዉ!

Who cares?

Post Reply