Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 18547
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

የቻይናን ምላጭና መርፌ ቁልፍ ከሚቸረችር ጭሎ ነጋዴና አፈር ጭሮ ቤተሰቡን ከሚመግብ ገበሬ?

Post by Selam/ » 28 Jul 2026, 19:35

የቻይናን ምላጭና መርፌ ቁልፍ የሚቸረችር ጭሎ ስሙኒ ከመቁጠርና አጭበርብሮ ከማትረፍ ያለፈ ዕውቀት የለውም። አፈር የሚጭር ገበሬ ግን ስለ አፅዋት፣ አዝርዕት፣ መልክዐ ምድርና የአካባቢ ዓየር ያለው ጥልቅ ዕውቀት ኮሌጅ ጨርሶ ER ላይ ከሚርመጠመጥ ወሮበላ በ 20 እጅ ይበልጣል።

የስልጣኔ ዋናው መለኪያ ደግሞ መፈንዳት ሳይሆን መቆየትና መክረም ነው። ለዚህ ነው የከርሞ ሰው ብልህ ነው የሚባለው።

Selam/
Senior Member
Posts: 18547
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቻይናን ምላጭና መርፌ ቁልፍ ከሚቸረችር ጭሎ ነጋዴና አፈር ጭሮ ቤተሰቡን ከሚመግብ ገበሬ?

Post by Selam/ » 29 Jul 2026, 06:29

ግብርናን ሸሽቶ በጎዳና ላይና በተለጣፊ ሱቅ ማስቲካና ኮንደም የሚቸረችር ባህላዊ ነጋዴ ኑሮን ለማሸነፍ መፍጨርጨሩ ቢደነቅም፣ ለሃገር ዕድገት ቅንጣት ያክል አይጠቅምም!




Odie
Member+
Posts: 8774
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የቻይናን ምላጭና መርፌ ቁልፍ ከሚቸረችር ጭሎ ነጋዴና አፈር ጭሮ ቤተሰቡን ከሚመግብ ገበሬ?

Post by Odie » 29 Jul 2026, 06:49

የቆምጬ የልመናና የከንቱ ትምክህት ፍካሬ/ፍልስፍና :lol:

ዶሮ ብታልም ጥሬዋን :mrgreen:

ቆማጦች ሌላውን ስራውንም ከማንቋሽሽ በስተቀር ለሌላው ቀና አመለካከት የላቸውም!

ፀሃይ የሞቀው ፋክት እያደረ ፍንትው እያለ መገለጡ ቀጥሏል :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 18547
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቻይናን ምላጭና መርፌ ቁልፍ ከሚቸረችር ጭሎ ነጋዴና አፈር ጭሮ ቤተሰቡን ከሚመግብ ገበሬ?

Post by Selam/ » 29 Jul 2026, 08:49

ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም!

ጎሣ ሳይለይ ከሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል ስዎች ያርሳሉ፣ ይፈጥራሉ፣ ይገነባሉ፣ ይቸረችራሉ፣ ይሰርቃሉ፣ ያለምጣሉ፣ ይለምናሉ፣ ይጸልያሉ፣ ይቸራሉ።

ቸርቻሪ ከቻይና የመጣን ኮተት ደርድሮ ስሙኒ ያተርፋል እንጂ ምንም ለሃገሪቱ ዘላቂነት የሚጠቅም ነገር አያደርግም። አናፂ፣ ግንበኛና ፈጣሪውም መንምኖና ኮስምኖ ሌሎች ሃገሮች የሰጡትን ቁሳቁስ በደመ ነፍስ ይገጣጥማል እንጂ፣ ሃገር በቀል ዕውቀትን አራግፎ ከጣለው ቆይቷል።

የኢትዮጵያ ገበሬ አዋቂ ነው ፈላስፋ ነው። መሬቱን፣ እንሰሳውን፣ ሰማዩን ያናግረዋል፣ ለሺህ ዓመት ያዛውረዋል። እዚህ ER ላይ ቁጭ ብሎ በአፉ የሚቀዝነውንና የሚሰድበውን ሳይቀር አርሶ ለፍቶ ያበላዋል።

Odie
Member+
Posts: 8774
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የቻይናን ምላጭና መርፌ ቁልፍ ከሚቸረችር ጭሎ ነጋዴና አፈር ጭሮ ቤተሰቡን ከሚመግብ ገበሬ?

Post by Odie » 29 Jul 2026, 12:34

ገገማ ጎጄ🤥
ቅጠል በጣሽ ስለሆንሽ ያን ኑ ነው የምታወሪው

ከናፈቀሽ ጎጃም ግቢ: በባዶ እግር ጭቃ በእንጨት ማረሻ እርሻ!
ነጋዴን የሚሳደብ ገገማ ቆምጬ ብቻ ነው as he never understands nothing including labour division :lol:

Right
Member+
Posts: 5202
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የቻይናን ምላጭና መርፌ ቁልፍ ከሚቸረችር ጭሎ ነጋዴና አፈር ጭሮ ቤተሰቡን ከሚመግብ ገበሬ?

Post by Right » 29 Jul 2026, 13:39

Zeberga Odus,

The Guraghies flock from their KOCHO zone stinky and barefooted where the Amharas lived to have any chance of survival. From polishing shoes, butchering goats to cleaning Sweges and stealing the Amharas they have been joked and tolerated. Here we are in 2026 trying to bite hard the very long hand that feeds it for a century.
They fckn thought Selling all these Chinese made second hand merchandise and stolen goods on the streets and stealing and robbing people will allow them to make up stories and false narratives.

The Amharas are by large leaders of small, medium and big size business in Ethiopia. And they pay their taxes. Grain, transportation, banking, export & import, domestic edible oil, dairy products including [deleted] are all dominated by the Amharas. The 2nd are Tigray. That is the absolute fact.
The Amharas also lead in academia and literature, the Oromos are 2nd.
The same goes to music and culture and national defense.
Etc.That is the absolute truth.

The chronically thieves, the stinky small head, small size pen$is, small hand Gurages are smoking something else.

The twisted up vocabularies (the Gurage way):
-stealing is hardworking
-shoe polishing is engineering
-po&oping is fighting
-Abiye is Ataturk
Etc.

Selam/
Senior Member
Posts: 18547
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቻይናን ምላጭና መርፌ ቁልፍ ከሚቸረችር ጭሎ ነጋዴና አፈር ጭሮ ቤተሰቡን ከሚመግብ ገበሬ?

Post by Selam/ » 29 Jul 2026, 19:06

ስር ማሽና ቅጠል በጣሽ የሰው ልጅ የስልጣኔ መሰረትና የህልውና ማዕዘን ነው።

ፈጣሪ በለገሰው ምድር ላይ በዕምነቱ ተኮፍሶና ዛፍ ቅርንጫፉን ተመራምሮ ያድናል፣ ይፈውሳል፣ ህይወትን ያስቀጥላል። በህንድ የበሰበሰ ኪኒን ቅዱስ ሰውነቱን አይበክልም አያረክስም።

እጆቹ የተባረኩ ይሁኑ!



Tiago
Member
Posts: 3574
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: የቻይናን ምላጭና መርፌ ቁልፍ ከሚቸረችር ጭሎ ነጋዴና አፈር ጭሮ ቤተሰቡን ከሚመግብ ገበሬ?

Post by Tiago » 29 Jul 2026, 23:14

This sums up what the pigmy WiraGays are like..
የቻይናን ምላጭና መርፌ ቁልፍ የሚቸረችር ጭሎ ስሙኒ ከመቁጠርና አጭበርብሮ ከማትረፍ ያለፈ ዕውቀት የለውም። አፈር የሚጭር ገበሬ ግን ስለ አፅዋት፣ አዝርዕት፣ መልክዐ ምድርና የአካባቢ ዓየር ያለው ጥልቅ ዕውቀት ኮሌጅ ጨርሶ ER ላይ ከሚርመጠመጥ ወሮበላ በ 20 እጅ ይበልጣል።

Selam/
Senior Member
Posts: 18547
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቻይናን ምላጭና መርፌ ቁልፍ ከሚቸረችር ጭሎ ነጋዴና አፈር ጭሮ ቤተሰቡን ከሚመግብ ገበሬ?

Post by Selam/ » 30 Jul 2026, 08:47

እኔ ጎሣ አልቆጠርኩም። ቸርቻሪ፣ ሱቅ በደረቴ፣ ልዋጭ ልዋጭ፣ ሳልባጅ፣ ኮንትሮባንድ፣ አየር በአየር የሚሰራ ሰው በሙሉ ካድሬዎች በቀረጥና ጉቦ እያሽቆጠቆጡትም ኑሮውን ለማሸነፍ መፍጋቱ የሚደነቅ ቢሆንም፣ ለሃገር ዘላቂ ዕድገት ምንም አይጠቅምም።

ለምን አምራችና ፈጣሪ ጠፍቶ የቻይና ምላጭና መርፌ ቁልፍ ቸርቻሪ በዛ ለሚለው ጥያቄ የፒፒ ጭን ገረዶች ይመልሱልን። ለምን ስራ አክባሪ ጠፍቶ የእነሱ ዓይነት ዝተታም ወሬኛና ኪስ አውላቂ በዛ ለሚለውም ማብራሪያ ይስጡን። ስለ ኢትዮጵያ ስልጡን ገበሬና ከብት አርቢ ግን ቅንጣት ያክል መናገር አይፈቀድላቸውም።

ኮሪዶር ኮሪዶር የሚለው ንፍጣም ካድሬ እኮ ኮሪዶሩ እንዴት ተሰራ፣ በተሰሩት ሱቆች (ሾፒንግ ሴንተር) ውስጥስ ምንድነው የሚሸጠው ብትለው መልስ የለውም። ዛሬ እኮ የባህል ልብስ ብቻ አይደለም፣ ጫማና ውስጥ ልብስ፣ ጀበናና ስኒ ከነጉዝጓዙ፣ ማንደጃና እጣን ማጨሺያ፣ ማንኪያ፣ ሳህንና ብርጭቆ ሳይቀር ከቻይናና ህንድ ነው የሚመጣው። ታዲያ እኛ ከመቸርቸር ባለፈ ምንድነው የምናምርተው?

እንደዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ተዋርዳ አታውቅም!
Last edited by Selam/ on 30 Jul 2026, 18:41, edited 1 time in total.

Misraq
Senior Member
Posts: 18569
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የቻይናን ምላጭና መርፌ ቁልፍ ከሚቸረችር ጭሎ ነጋዴና አፈር ጭሮ ቤተሰቡን ከሚመግብ ገበሬ?

Post by Misraq » 30 Jul 2026, 09:23

Selam demolished the little ጩሎ። I have nothing to add as adding on it means ruining her golden perspective.

Odie
Member+
Posts: 8774
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የቻይናን ምላጭና መርፌ ቁልፍ ከሚቸረችር ጭሎ ነጋዴና አፈር ጭሮ ቤተሰቡን ከሚመግብ ገበሬ?

Post by Odie » 30 Jul 2026, 10:15

ቆማጣ ሁላ

ባዶ ትምክህት

Low IQ 0 creativity የተቸከለ ሁዋላ ቀር ቆምጬ😂

ቆማጣ ቢንጣጣ የተረፈው ጣቱ ያጣ😂

አማራ ወይም በአማራ ስም የሚነግድ እንዲህ ገገማ አይመስለንም ነበር!!
Now we know you in and out🫏🫏🫏

Right
Member+
Posts: 5202
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የቻይናን ምላጭና መርፌ ቁልፍ ከሚቸረችር ጭሎ ነጋዴና አፈር ጭሮ ቤተሰቡን ከሚመግብ ገበሬ?

Post by Right » 30 Jul 2026, 10:54

Zeberga Odus,

You are demolished by Selam’s well articulated analysis.

You can’t defend it and you just can’t forward counter arguments because you have none.
Instead you are trying to hide behind name calling and made up stories.
There is nowhere to hide except leaving this forum. Leave instead of whining and embarrassing yourself.

Selam/
Senior Member
Posts: 18547
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቻይናን ምላጭና መርፌ ቁልፍ ከሚቸረችር ጭሎ ነጋዴና አፈር ጭሮ ቤተሰቡን ከሚመግብ ገበሬ?

Post by Selam/ » 30 Jul 2026, 19:12

ሌላ ምሳሌ ልጨምር፣

ብስራተ ገብርኤል የሚገኘው የኢትዮጵያ መድሃኒት ፋብሪካ ድሮ ብዙ መድሃኒቶችን በሃገራችን ያመርት ነበር። መድሃኒት ከውጪ የሚያስመጣ ወይንም ባለማስመጣቱ የሚሞት ኢትዮጵያዊ አልነበረም። ሰው የሚሞተው፣ በግፈኞች ተገድሎ፣ በድንገተኛ አደጋ፣ በህፃንነቱ ነበር። ዛሬ የልጆች ሞት ቢቀንስም፣ አዋቂው ህዝብ እንደ ጫጩት ነው የሚረግፈው።

አብዛኛው ሰው ደግሞ መድሃኒት በየጊዜው ይውጣል። ሃኪሞቹ ደሞዝ የሚከፈሉት ባዘዙት የመድሃኒት መጠን ነው የሚመስለው። መድሃኒቱም የሚመጣው በብዛት ከህንድ ሃገር ነው። ህንድ ደግሞ ስታንዳርድ የሌለው የተጭበረበረ ኪኒን በመሸጥ የታወቀች ናት። ከአውሮፖ የሚገባው መድሃኒት ሶስትና አራት እጥፍ ስለሚወደድ አማካኙ ህዝብ ንክች አያደርገውም። ስለዚህ ዶክተሩ ታማሚውን ለፋርማሲስቱ ያቀብለዋል፣ ፋርማሲስቱ ደግሞ አጭበርባሪው አስመጪ ያቀረበለትን የበሰበሰ መድሃኒት ይቸረችረዋል።

ታዲያ እነዚህ እንደ ውሃ ቱቦ የህንድ ሸቀጥ መተላለፊ የሆኑት ባለሙያዎች በምን ሂሳብ ከሃገሬ ስር ነቃይና ቅጠል በጣሽ ፈላስፋዎች ጋር ሊወዳደሩ ይችላሉ?

Post Reply