Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 44433
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ETHIOPIA'S NEW QUEEN OF RUNNING - MEDINA EISA - GEM OF A RUNNER!

Post by Horus » 24 Jul 2026, 21:29

እኔ አፍ በፈታሁበት ቋንቋ ቅሙጬ የሚባል ቃል አለ! ቃሉ ብዙ ግዜ ወጣት ሴትን ለመግለጽ የምንጠቀመው ውብ ቅጽል ነው። ቅሙጬ ማለት ጥንቅቅ ፣ ያለች እንከን የለሽ ፣ ሁሉ ነገሯ በትክክል የተሳካ ስክክ ሴት ልጅ ማለት ነው። ሩጫን የምታውቁ ሰዎች እንዳያችሁት የኬኒያ ሯጮች ጉልበት ቢኖራቸውም ዝርክርክ ናቸው ። የሩጫ ቅርጻቸው (running form) አይረባል ። ንግስት መዲና ኢሳ እንዘርት ማለት ነው! IS SIMPLY A PURE JOY TO WATCH HER SMOOTH AND ELEGANT MOTION! አው መዲና በመሰረት ደፋር ሞዴል እየታበጸች ያለች ብረት እልከኛ ሯጭ ነው ። መስረት ደፋር ብዙ ችግር አልፋ የገነነች ምሳሌ ነች ፣ አውቃታለሁ! መዲና ግን ወጣቷን ደራርቱና አልማዝ አያናን ታስታውሰናለች! እግጅ ገናና ሯጭ እንደ ምትሆን ጥርጥር የለውም!


Horus
Senior Member+
Posts: 44433
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ETHIOPIA'S NEW QUEEN OF RUNNING - MEDINA EISA - GEM OF A RUNNER!

Post by Horus » 24 Jul 2026, 21:50

ደራርቱ ቱሉ የዛሬ 34 ዓመት!


Horus
Senior Member+
Posts: 44433
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ETHIOPIA'S NEW QUEEN OF RUNNING - MEDINA EISA - GEM OF A RUNNER!

Post by Horus » 24 Jul 2026, 21:58

አልማዝ አያና የዛሬ 11 ዓመት!


Post Reply