Re: Video Of:ዘመነ ካሴ:-በቅርብ ግዜ 4 ኪሌ እንገናኝ.(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!!
አበቃ። ሰለቸው። እጅ ሊሰጥ ነው። የአራት ኪሎ ሰዎች በሰላም እንደሚቀበሉት ነው የሚሰማኝ። ጥሩ ውሳኔ ነው።
Re: Video Of:ዘመነ ካሴ:-በቅርብ ግዜ 4 ኪሌ እንገናኝ.(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!!
What “game?” The Ethiopian government not only የውስጥ ሽፍታን የአካባቢውን ሰላም ነሺ መሪዎችን ገደብ እንዲገዙ የማድረግ ችሎታ አለው። አገርን ማልማት ፣ አገርን ማሰልጠን ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ሆኖ ተገኝቶ እንጂ የሽፍታን ፍራቻ ኖሮ አይደለም። ሽፍታን የፈራ ያለው ሽፍታው እወክልሀለሁ የሚለው ህዝብ ነው።
That is not an opinion ; it is a fact.
በዚህ የድንቁርና ጉዞ እድሜ ልካችሁን ለመሄድ መወሰናችሁ ግን የሚያሳዝንም የሚገርምም ክስተት ነው።
That is not an opinion ; it is a fact.
በዚህ የድንቁርና ጉዞ እድሜ ልካችሁን ለመሄድ መወሰናችሁ ግን የሚያሳዝንም የሚገርምም ክስተት ነው።
Last edited by Affable on 10 Jul 2026, 19:47, edited 2 times in total.