Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Selam/
Senior Member
Posts: 18447
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እውነትን እንደ መናገር የመሰለ ጀግንነት የለም!

Post by Selam/ » 08 Jul 2026, 20:08

አፈር ማቅለጥና ብረት ማምረት ሳትጀምር፣ በሃገር በቀል የተፈጥሮ ተዋፅዖዎች የኢንዱስትሪ ውጤቶች ማምረት ሳትጀምር፣ የራስህን ማዳበሪያና የምግብ ዘይት ማምረት ሳትችል፤ ከውጪ በሚመጣ ነዳጅ፣ ዘይት፣ ስጋ፣ ማዳበሪያ፣ የህንፃ መስሪያ ቁሳቁሶችና እንዲሁም ጥሬና ያለቁ የኢንዱስትሬ ውጤቶች ጥገኛ ሆነህ፣ ከቻይና በተገዛ LED መብራት “ኮሪዶርና ፏፏቴ” እያልክ ፉን ፉን ብትል የምታተርፈው የካድሬ አጨብጫቢ፣ የዩቱብ አቁማዳ ተሸካሚና ወረተኛ የዉጪ አሽኮለሌ ብቻ ነው።

ዛሬ ራስህን እየሸነገልክና እያታለልክ ብትፅናናም፣ ከርመህ ግን ልክ ስር የሌለው ዛፍ ሊቆይና ሊራባ እንደማይችል ሁሉ መንቀዝህ አይቀርም።

Dama
Member+
Posts: 8998
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: እውነትን እንደ መናገር የመሰለ ጀግንነት የለም!

Post by Dama » 08 Jul 2026, 23:41

Dr.Chane, no doubt visits this forum. He plagiarized me. Verbatim, his ideas are ideas I posted on this forum about two weeks ago, criticizing Whorus political support of Tyrant Abiy Ahmed.
I am sad, we Ethiopians are not honest. We steal where and when no body see us.

Post Reply