Re: Naga Tuma's Akhenaten on glass
History has it that he was humanity’s earliest known monotheist.
For starters, here is a link to one of those history books that identified him to be the Pharaoh par excellence who became Prophet Moses after The Exodus.
Moses and Akhenaten: The Secret History of Egypt at the Time of the Exodus
Re: Naga Tuma's Akhenaten on glass
1st monotheist. Paraphao par excelkence. All true.
Moses of the Jews, no too sure
Moses of the Jews, no too sure
Re: Naga Tuma's Akhenaten on glass
A very interesting history book titled Moses and Monotheism by Sigmund Freud was published in Germany in 1939.
Re: Naga Tuma's Akhenaten on glass
1. ስግመንድ ፍሪዩድ ሙሴ የግብጽ ፈረዖ ነበረ እንጂ እስራኤላዊ ኣልነበረም ኣለ።
2. አህመድ ኦስማን ደግሞ ስግመንድ ፍሪዩድ ያለዉ ትክክል ነዉ ኣለ እና ከስደት በኋላ ሙሴ የተባለዉ ከስደት በፊት ፈረዖ አክናተን የነበረ ነዉ ኣለ።
ሁለቱም መጽሓፎች ኣሳማኝነታቸዉ ያመዝናል።
ይህ ማለት ፈረዖ አክናተን፥
1. የአሓዱ ኣምላክ አባት ነዉ።
2. ጽዮን ተራራ ላይ እግዝኣብሔር የተገለጠለት የተባለዉ ነዉ።
3. የኢትዮጵያ ታቦት የሚሸከመዉ እና የሚጠብቀዉ የአስርቱ ትዕዛዛት ኣባት ነዉ።
4. የእስራኤሎች ቶራ አባት ነዉ።
5. የእየሱስን መወለድ የተነበየ የተባለ ነዉ።
6. እስላም ዉስጥ ነብዩ ሙሳ ተብሎ የሚታወቅ ነዉ።

Last edited by Naga Tuma on 07 Jul 2026, 20:39, edited 1 time in total.
Re: Naga Tuma's Akhenaten on glass
No, Moses was not Akhenaten. The theory that they are the same person, notably promoted by Sigmund Freud and later Ahmed Osman, is rejected by mainstream historians and archaeologists due to significant chronological and factual contradictions.
The primary evidence against this theory includes:
Chronological Mismatch: Historical timelines place Akhenaten as Pharaoh in the mid-14th century BCE (approx. 1379–1362 BCE), while traditional biblical chronology places the Exodus under Moses approximately a century earlier (approx. 1450 BCE or 1527 BCE depending on the interpretation).
Lack of Historical Evidence for Moses: Unlike Akhenaten, for whom there is abundant archaeological evidence (statues, mummy fragments, inscriptions), there is no confirmed grave, contemporary image, or non-biblical record of Moses existing as a historical figure.
Religious Differences: Akhenaten worshipped Aten (the sun disk) as the supreme deity within a modified Egyptian framework, whereas Moses is depicted in the Bible as worshipping YHWH, a deity with no direct equivalence to the Egyptian sun god
Re: Naga Tuma's Akhenaten on glass
I read both books more than twenty years ago.
Last time I checked with you, you answered that you haven’t read Sigmund Freud’s Moses and Monotheism book.
I clearly recall Sigmund Freud arguing exhaustively to convince that Moses wasn’t an Israelite but an Egyptian Pharaoh.
I do not recall Sigmund Freud identifying the Egyptian Pharaoh to be Pharaoh Akhenaten.
The identification that the Egyptian Pharaoh that Sigmund Freud wrote about was Pharaoh Akhenaten was made by Ahmed Osman.
So, do you mind elaborating where you got the idea that Sigmund Freud named the Egyptian Pharaoh to be Pharaoh Akhenaten?

Tiago wrote: ↑07 Jul 2026, 10:12No, Moses was not Akhenaten. The theory that they are the same person, notably promoted by Sigmund Freud and later Ahmed Osman, is rejected by mainstream historians and archaeologists due to significant chronological and factual contradictions.
The primary evidence against this theory includes:
Chronological Mismatch: Historical timelines place Akhenaten as Pharaoh in the mid-14th century BCE (approx. 1379–1362 BCE), while traditional biblical chronology places the Exodus under Moses approximately a century earlier (approx. 1450 BCE or 1527 BCE depending on the interpretation).
Lack of Historical Evidence for Moses: Unlike Akhenaten, for whom there is abundant archaeological evidence (statues, mummy fragments, inscriptions), there is no confirmed grave, contemporary image, or non-biblical record of Moses existing as a historical figure.
Religious Differences: Akhenaten worshipped Aten (the sun disk) as the supreme deity within a modified Egyptian framework, whereas Moses is depicted in the Bible as worshipping YHWH, a deity with no direct equivalence to the Egyptian sun god
Re: Naga Tuma's Akhenaten on glass
ፈረዖ አክናተን፥
1. የአሓዱ ኣምላክ አባት ነዉ።
2. ጽዮን ተራራ ላይ እግዝኣብሔር የተገለጠለት የተባለዉ ነዉ።
3. የኢትዮጵያ ታቦት የሚሸከመዉ እና የሚጠብቀዉ የአስርቱ ትዕዛዛት ኣባት ነዉ።
4. የእስራኤሎች ቶራ አባት ነዉ።
5. የእየሱስን መወለድ የተነበየ የተባለ ነዉ።
6. እስላም ዉስጥ ነብዩ ሙሳ ተብሎ የሚታወቅ ነዉ።
ማለት ኢትዮጵያ እና መላዉ ዐለም መጠነ ሰፊ እና የሶስት ሺህ ዓመታት በላይ የሰነበተ ህዳሴ ብሎም ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ይጠብቃቸዋል ማለት ይሆናል።
በተለየ ሁኔታ ቁልፍ የሆነ ጥያቄ ስለ እየሱስ መወለድ የሙሴ ትንቢት ነበረ የሚባለዉ ነዉ።
ፕሮፌት ሙሴ የተባለዉ ከጥንት ኢትዮጵያ የተሰደደ ታላቅ ፈረዖ የአሓዱ ኣምላክ ቀዳማዊ ነብይ ነበረ ከተባለ የነብይ ትንቢት በፍርድ ዘመን ሌላ ነብይ ይከሰታል ይሆናል ወይስ ለነብይ ወይም መልዓክ የተገለጠ ኣምላክ ሰዉ ሆኖ ይወለዳል ይሆናል?
በእኔ ኣሰላሰል እና የሚገለጡ ምልክቶች ምክንያት ኣሳማኝ የሚሆነዉ የነብይ ትንቢት ስለ ሌላ ነብይ ይሆናል እንጂ ለነብይ ወይም መልዓክ የተገለጠ ኣምላክ ሰዉ ሆኖ ይወለዳል የሚል ሊሆን ኣይችልም።
ይህ ስህተት ካልሆነ ቀዳማዊዉ የአሓዱ ኣምላክ ነብይ ጥንታዊ ኢትዮጵያዊ ነበረ ማለት የኣንድ ኣምላክ እምነት መሠረት እስራኤል ሳይሆን ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳል ማለት ይሆናል።
ይህ ከሆነ የአሓዱ ኣምላክ አባት ፈረዖን ኢትዮጵያ ዉስጥ ሆነ በዐለም ዙርያ ሃጥዓተኛ ነበር ብሎ መኮነን ሃጥዓት ሊሆንበት ይችላል ማለት ነዉ።

ይህን ታሪክ እና ሌሎች የታሪክ መዝገቦች ዉስጥ ስህተቶችን ያስተዋልኩኝ እዚህ መድረክ ላይ መሳተፍ ሳልጀምር በፊት ነበር።
የእስራኤል ፕሮፌት ሙሴ የተባለዉ እስራኤላዊ ሳይሆን የጥንት ኢትዮጵያ ታላቅ ፈረዖ ነበረ ማለት ኣሳማኝ መሆኑ የእኔ የኢትዮጵያ ህዳሴ ብሎም የሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ጥሪ ዋና መሠረት ነዉ።
መነ ቡና የተባለ መድረክ ላይ “Waqa Tokicha and Monotheism” የሚል ረጅም ርዕስ የጻፍኩኝ ለዚህ ነበር።
ከ19 ዓመታት በፊት እዚህ መድረክ ላይ መሳተፍ እንደጀመርኩኝ በቁም ነገር ስለ ርዕሱ እንወያይ ለማለት ኣስተዋይ ተሳታፊዎችን መፈለግ የጀመርኩኝ ለዚሁ ነበር።
ርዕሱን ኣስተዉለዉ ያጤኑ ሆነ እንደ ቁም ነገር የቆጠሩትን ተሳታፊዎች ፈልጌ ማግኘት ኣልቻልኩም።
መሠረቱ ኣይሁዳዊ ነበረ የተባለዉ ስግመንድ ፍሪዩድ ከሰማንያ ስምንት ዓመታት በፊት ፕሮፌት ሙሴ የጥንት ግብጥ ፈረዖ ነበረ እንጂ እስራኤላዊ ኣልነበረም ብሎ በጥልቁ የተመራመረ መጽሓፍ ኣሳተመ።
ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ከሃምሳ ዓመታት በፊት ለካ ኣንተ ነህ! ብሎ ስለዚሁ ጉዳይ ተቀኘ።
እኔ የሎሬቱን ስራ ሳላዉቅ ታሪኩ ላይ ደርሼ ከሃያ ዓመታት ገደማ በላይ ለመምከር ጣርኩኝ።
ከእነዚህ የታሪክ ጥናቶች እና ከዚህ ሁሉ ግዜ በኋላ ኢትዮጵያዊ የሆነ ኣዋቂ ነኝ ባይ ፕሮፌት ሙሴ እስራኤላዊ ነበረ እንጂ የጥንት ኢትዮጵያ ፈረዖ ኣልነበረም ብሎ ላይላዩን መከራከር ሆነ።
ላይላዩን መሆኑ የስግመንድ ፍሪዩድን መጽሓፍ ኣላነበብኩም ካለ በኋላ ስለሆነ ነዉ።
ዘመነ ግርምቢጦሽ ቢባል ይህ ኣንዱ ምልክት መሆን ኣለበት።

Just for the sake of argument, assume Pharaoh Akhenaten wasn’t the same as Prophet Moses after The Exodus.
What was Pharaoh Akhenaten’s sin that he was the earliest known monotheist in history?
If it wasn’t a sin that he was the earliest known monotheist in history, have you read anywhere in the old Bible where he was given credit for it?