Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 44062
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 05 Jul 2026, 21:56
የአገው ነገስታት ግዕዝ የሚናገሩ ክርስቲያን አገዎች ነበሩ
ላሊበላ ማለት በግምት ማር በላ ወይም ንብ በላ ማለት ሳሆን የግዕዝ ቃል ነው ። ላዕለ በላዕለ የበላይ በላይ ማለት ሲሆን በኋላ ላይ ነጉሰ ነገስት ወይም የበላዮች በላይ እንደ ሚባለው ነው!
መቼም እንደ ድንቁርና የሚያነታርክ ነገር ባለም ላይ የለም!
Last edited by
Horus on 05 Jul 2026, 22:42, edited 1 time in total.
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 18397
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 05 Jul 2026, 22:29
የእኛን ለእኛ ተወው። ስለ ሊስትሮ ጉራጌ ታሪክ ካለው ንገረን። ቆርኬ ምናምን እያልክ በተክለ ሃይማኖት ዘመን ስለነበረው የዳሞት ንጉስ ምቶሎሚ ውራጌ ነው እያልከን ታራክ ከቂጥህ እየመዘዝክ እዚህ ትፅፍ ነበር። ምን በላው እሱን ተረት ተረትህን?
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 44062
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 05 Jul 2026, 22:39
Misraq wrote: ↑05 Jul 2026, 22:29
የእኛን ለእኛ ተወው። ስለ ሊስትሮ ጉራጌ ታሪክ ካለው ንገረን። ቆርኬ ምናምን እያልክ በተክለ ሃይማኖት ዘመን ስለነበረው የዳሞት ንጉስ ምቶሎሚ ውራጌ ነው እያልከን ታራክ ከቂጥህ እየመዘዝክ እዚህ ትፅፍ ነበር። ምን በላው እሱን ተረት ተረትህን?
አንተ ደንቆሮ መሃይም አማራ ሳይፈጠር የነበረውን የአገው ዳይናስቲ ከየትም ተለቃቅመህ ያም የኔ ነው ልትል ነው? አጼ ሞተለሚ ወይም ማቴ አለሜ የመጨረሻው የዳሞት ኪንግደም ንጉስ ለመሆኑኮ አንተ ሳትሆን የተመዘገበ ታሪክ ነው ። ጉራጌ ደሞ የዳሞት ግዛት አንዱ አካል እንደነበር ሂድና እኔን ሳሆን ተከል ጻዲቅ መኩሪያን አንብብ ። በሶዶ መድር ብቻ ሶስት ዳሞት የሚባሉ አገሮች አሉ! አንተ ደንቆሮ!
-
Dama
- Member+
- Posts: 8998
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » 05 Jul 2026, 23:02
Misraq wrote: ↑05 Jul 2026, 22:29
የእኛን ለእኛ ተወው። ስለ ሊስትሮ ጉራጌ ታሪክ ካለው ንገረን። ቆርኬ ምናምን እያልክ በተክለ ሃይማኖት ዘመን ስለነበረው የዳሞት ንጉስ ምቶሎሚ ውራጌ ነው እያልከን ታራክ ከቂጥህ እየመዘዝክ እዚህ ትፅፍ ነበር። ምን በላው እሱን ተረት ተረትህን?
Nothing special about Gojjam. A conquered, defeated and annexed province to Shewa Kingdom. The same status as Sidama and Hadiya, both defeated in single battles. Menelick needed many battles to defeat Welaita and ceasefire with Gurage after 15 years. Thus, he had great respetrs for both.. His army was filled with warriors from Gurage and Welaita. None from Gojjam. Except tight punanis for Menelick's foot soldiers.
Someone has to put you in your place. I hope I did.
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 18397
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 05 Jul 2026, 23:06
Listro,
ዳሞት ላይ በመንጠልጠል ታሪክ አለኝ ማለት ሌብነት ነው። ሌላው ደሞ ሞቅ ሲልህ አማራ አገው ነው ትላለህ ያራከስክ መስሎህ። ዞር ብለህ ደግሞ ላሊበላ የአገው ድንቅ ታሪክ ነው ትላለህ።።እስቲ በአንዱ ፅና መጀመርያ።
የላስትሮ።ውራጌ ታራክ ካለው እስቲ አምጣውና እንወያይበት። የእኛን ለእኛ ተወው።።እኛ አማራም አገውም ነን።
-
sesame
- Member+
- Posts: 8689
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 18397
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 06 Jul 2026, 01:05
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 44062
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 06 Jul 2026, 01:25
ሻቦ ሲሲ
እኔ የሴም ቋንቋ ተናጋሪ ስለሆንኩኝ አገው ፣ አገዌ ማለት በአገውኛ ምን ማለት እንደ ሆነ አላውቅም። ስለዚህ እዚህ ያለው ክርክር አገወ የሚለው ያገው ቃል ትርጉም አይደለም። ያን መፍታት የሚሉት ትልቅ ያገው ቋንቋ ብቻ ናቸው። ለምሳሌ በጉራጌኛ ገዋ ማለት ባዶ ወይም ሞኝ ማለት ነው ። ይህን የሌላ ቋንቋ ድምጽ ለአገው መስጠት አትችልም ። ዘ አጉየየ ማሯሩጥ ያለ ስህተት ነው። አጎየ ወይም አጎነ (የና ነ ኢሽፍት ያደርጋሉ) መታ ፣ አርቆ መታ ማለት ስለሆነ በትግርኛ አባረረ ማለት አጎየ ፣ አጎየየ (አባረረ) ፣ ዘ አጎየየ ፣ማባረር ወዘተ በፍጹም አገው ከሚለው አይያያዝም ። ለምሳሌ አዊ የሚባሉ አገዎች አሉ ። አዊ የሚለው ቃል አገዊ ፣ አገዌ ለሚለው ስረ ቃሉ ነው። ስለዚህ አንድ አገውኛ አዋቂ ዊ ወይም አዊ ማለት ምን እንደ ሆነ ማስቀመጥ አለበት ። ነገር ግ ን አገው ሰው በግዕዝ ተናጋሪ ዘ አገው ነው የሚለው ፣ ሆረስ ዘ ጉራጌ እንደ ሚለው ማለት ነው። ግ ዕ ዝ የሴም ቋንቋ ነው ፣ አገውኛ የኩሽ ወይም የሃሚቲክ ነው።