ካድሬዎችን የኮሪዶር ፎቶ በመለጠፍ የሚወዳደራቸው ማንም የለም (I will give it to them)
ነገር ግን አማካኙ ዜጋ ገቢው ስንት ነው፣ የስራ አጥ ቁጥር ምን ያክል ደረሰ፣ የአስቤዛ ዋጋ፣ የቤት ኪራይ፣ የመብራትና የውሃ ክፍያ ስንት ነው፣ የግብር መጠን ስንት ነው፣ የህክምናና የትምህርት አገልግሎት ምን ለውጥ አሳየ፣ የህዝቦች ሰላምና መግባባት ወዴት አቅጣጫ እየሄደ ነው ሲባሉ ጉድጓድ ውስጥ ይደበቃሉ።