Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 44074
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ADDIS ABABA - THE CITY OF LIGHT

Post by Horus » 28 Jun 2026, 19:39

:!: :!: :!:


Tiago
Member
Posts: 3509
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ADDIS ABABA - THE CITY OF LIGHT

Post by Tiago » 29 Jun 2026, 05:29


sesame
Member+
Posts: 8689
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ADDIS ABABA - THE CITY OF LIGHT

Post by sesame » 29 Jun 2026, 07:08

HorseAss,

How long are you going to lie to yourself. The reality is that Addis is going dark for a majority of its residents!

Finfinne Press John

#የመብራት ክፍያ በወር 1000 ብር እየከፈልክ ኖረህ .. በድንገት ከ25 ሺ ብር እስከ 35 አምስት ሺ ብር የክፍያ ቢል መጥቶብህ ሄደህ አቤቱታ ስታቀርብ .."መጀመሪያ ክፈልና ይታይልሃል ካልከፈልክ ይቆረጥብሃል" ስትባል አስበኸዋል 🤔

በተለይ የአዲስአበባ ከተማ ነዋሪዎች መብራትና የስልክ ቻርጅ ብቻ እየተጠቀሙ እንኳን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ክፍያ ጣሪያ ነክቷል። በዚህም በምሬት እያለቀሱ ነው። አገዛዙ ከተማውን በዲምላይት አስጊጦ ህዝቡን የመብራት አገልግሎት ቅንጦት አድርጎበታል።

እንደ #ግሩም ጨላ አይነቱ ግዙፍ ፋርሴቡላ ደግሞ ነዋሪው መብራት እያጠፋ የኮሪደር ዲምላይቱን ውበት እያደበዘዘ ስለሆነ ቁጥጥር ይደረግ እያለ እየመከረ ነው። ቤት ውስጥ መብራት ለማብራት የሚሳቀቀው ህዝብን የውጭ መብራት እንዲያበራ ይጠይቃል።

የIMF እዳ እንዲከፍል የተበየነበት ህዝብ በመንግሥት አገልግሎት በከፍተኛ ታሪፍ እየታሸ ነው። በዚህ ሰቆቃ ውስጥ እየዋኘ የሚገኘው ህዝብ በዝምታው እያዘገመ ነው 🤔



Post Reply